Kishore Kumar Hits

Protoje - Mela Mela (Remix) şarkı sözleri

Sanatçı: Protoje

albüm: Mela Mela (Remix)


ኧረ መላ መላ (መላ መላ)
ኧረ መላ መላ (መላ መላ)
ኧረ መላ መላ (መላ መላ)
መላ መላ
ተሰራ ተገኘ ቤቴ ሞላ
እንዳንቺ አማረበት የኔም ገላ
ሰው ኑሮው ተቃኝቶ እስኪዳላ
እያለ ይኖራል መላ መላ
ተሰራ ተገኘ ቤቴ ሞላ
እንዳንቺ አማረበት የኔም ገላ
ሰው ኑሮው ተቃኝቶ እስኪዳላ
እያለ ይኖራል መላ መላ
ኧረ መላ መላ (መላ መላ)
መላ መላ
ኧረ መላ መላ (መላ መላ)
ኧረ መላ መላ (መላ መላ)
ጊዜ እንዲህ ሳይከፋ (መላ መላ)
ያኔ ድሮ ድሮ (መላ መላ)
የፈለገው ይምጣ (መላ መላ)
እውነትን ደርቦ (መላ መላ)
የከርሞ ሰው ያውቃል (መላ መላ)
ተብሎ ተኑሮ (መላ መላ)
ሰውስ መቼ ያውቃል (መላ መላ)
ከርሞ ነው ዘንድሮ (መላ መላ)
እንጭጭ አፍላ ዘመን (መላ መላ)
አንጋፋን የረሳ (መላ መላ)
ድሮ ከርሞም ቢያገኝ (መላ መላ)
ከርሞ አለ ድሮ ነኝ (መላ መላ)
አምናን እያየሁኝ (መላ መላ)
ዘንድሮን ሳሰላ (መላ መላ)
አምናን እያየሁኝ (መላ መላ)
ዘንድሮን ሳሰላ (መላ መላ)
ወረት እኔ ልሁን (መላ መላ)
ብሆን ያንቺ መላ
ኧረ ተይ ተዋበች ስላት
ትታኝ ሄደች መላ በሏት
ኧረ ተይ ተዋበች ስላት
ትታኝ ሄደች መላ በሏት
ኧረ ተይ ተዋበች ስላት
ትታኝ ሄደች መላ በሏት
ስላት
መላ በሏት
እስኪ እንዴት አንቺ
ማር እሸቴ
ማር እሸቴ
እንዴት አንቺ የኔ
እኔ እንደው ላንቺ
ማልሆን የለኝ
ማልሆን የለኝ
እንዴት አንቺ የኔ
እስኪ እንዴት አንቺ
ማር እሸቴ
ማር እሸቴ
እንዴት አንቺ የኔ
እኔ እንደው ላንቺ
ማልሆን የለኝ
ማልሆን የለኝ
እንዴት አንቺ የኔ
ብነግርሽ ሁሉን ቢቻልማ
አልደብቅሽ እንዴት ላንቺዬዋ
ብነግርሽ ሁሉን ቢቻልማ
አልደብቅሽ እንዴት ላንቺዬዋ
ኧረ እንዴት አንቺ
(ማር እሸቴ)
ማር እሸቴ
እንዴት አንቺ የኔ
ኧረ ተይ ተዋበች ስላት
ትታኝ ሄደች መላ በሏት
ኧረ ተይ ተዋበች ስላት
ትታኝ ሄደች መላ በሏት
ኧረ ተይ ተዋበች ስላት
ትታኝ ሄደች መላ በሏት
(ኧረ ተይ ተዋበች) ስላት
(ኧረ ተይ ተዋበች)
(ኧረ ተይ ተዋበች) አንቺን አይደል
(ኧረ ተይ ተዋበች)
ተሰራ ተገኘ ቤቴ ሞላ
እንዳንቺ አማረበት የኔም ገላ
ተሰራ ተገኘ ቤቴ ሞላ
እንዳንቺ አማረበት የኔም ገላ
(የኔም ገላ)

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar