Nina Girma - Seme Tir şarkı sözleri
Sanatçı:
Nina Girma
albüm: Majete
የሚታይ በውቦቹ አይንህ ላይ
እንደ በጋ ሰማይ
ንፁህ ፍቅርህ ከአቅሜ በላይ
አንተን ሳይ ምስጋና ወደ ላይ
ለተሰጠኝ ሲሳይ
ቀነ ብሩክ ወደ አንተ የመራኝ
አይጠፋ መላቅጡ
ተኮራርፈንም አንቀር በየ ምክንያቱ
ሰፍቶ ክፍተቱ አይሆን ብርቱ
የበላይ ነው እና የፍቅር ስሜቱ
አይጠፋ መላቅጡ
ተኮራርፈንም አንቀር በየ ምክንያቱ
ሰፍቶ ክፍተቱ አይሆን ብርቱ
የበላይ ነው እና የፍቅር ስሜቱ
ሰዶ ሰዶልሃላ ስር
የእኔ ስመጥር እወቀው መውደዴ ነው የምር
ያሳየኸኝ ፍቅር ሆኖብኛል ተአምር
እወቀው ልንገርህ ሰዶልሀላ ስር
ሰዶ ሰዶልሃላ ስር
የእኔ ስመጥር እወቀው መውደዴ ነው የምር
ያሳየኸኝ ፍቅር ሆኖብኛል ተአምር
እወቀው ልንገርህ ሰዶልሀላ ስር
♪
ምን ባይ ባይ
የማይለውጥ ፀባይ
ሁለመናህ ሰናይ
ትሁት ነህ ትግስትህ በዛ ላይ
ስንቱን ቻይ
በጎውን ከዋናይ
መማሪያ እንድትሆነኝ
እስኪመስለኝ ወደ አንተ የመራኝ
አይጠፋ መላቅጡ
ተኮራርፈንም አንቀር በየ ምክንያቱ
ሰፍቶ ክፍተቱ አይሆን ብርቱ
የበላይ ነው እና የፍቅር ስሜቱ
አይጠፋ መላቅጡ
ተኮራርፈንም አንቀር በየ ምክንያቱ
ሰፍቶ ክፍተቱ አይሆን ብርቱ
የበላይ ነው እና የፍቅር ስሜቱ
ሰዶ ሰዶልሃላ ስር
የእኔ ስመጥር እወቀው መውደዴ ነው የምር
ያሳየኸኝ ፍቅር ሆኖብኛል ተአምር
እወቀው ልንገርህ ሰዶልሀላ ስር
ሰዶ ሰዶልሃላ ስር
የእኔ ስመጥር እወቀው መውደዴ ነው የምር
ያሳየኸኝ ፍቅር ሆኖብኛል ተአምር
እወቀው ልንገርህ ሰዶልሀላ ስር
እውነተኛ ነው የሚባለው አየሁ ዘንድሮ
መልካም እና ደካማ ጎኔን ወዶ እና አክብሮ
የፍቅር ትርጉም ይህ ነው ብዬ ከማስበው ጨምሮ
በሰፊው ልቡ ላይ ፃፈኝ የእኔንም ገባ ሰብሮ
ምንም ደካማ ብሆን አሳምሬ ለማስረዳት
በየአቅጣጫው ቢበታተኑም የተከሸኑ ቃላት
ብቻ እወድሀላው ስለ እውነት
አመስግኛለሁ ስለ ሰጠህኝ ጣፋጭ ህይወት
ሰዶ ሰዶልሃላ ስር
የእኔ ስመጥር እወቀው መውደዴ ነው የምር
ያሳየኸኝ ፍቅር ሆኖብኛል ተአምር
እወቀው ልንገርህ ሰዶልሀላ ስር
ሰዶ ሰዶልሃላ ስር
የእኔ ስመጥር እወቀው መውደዴ ነው የምር
ያሳየኸኝ ፍቅር ሆኖብኛል ተአምር
እወቀው ልንገርህ ሰዶልሀላ ስር
ሰዶ ሰዶልሃላ ስር
የእኔ ስመጥር እወቀው መውደዴ ነው የምር
ያሳየኸኝ ፍቅር ሆኖብኛል ተአምር
እወቀው ልንገርህ ሰዶልሀላ ስር
ሰዶ ሰዶልሃላ ስር
የእኔ ስመጥር እወቀው መውደዴ ነው የምር
ያሳየኸኝ ፍቅር ሆኖብኛል ተአምር
እወቀው ልንገርህ ሰዶልሀላ ስር
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri