Kishore Kumar Hits

Tsedi - Yehagere Lij- şarkı sözleri

Sanatçı: Tsedi

albüm: Sew


ምን ቢፈልጉም እግር እስኪቀጥን
እንደ ሃገሬ ልጅ የሚሆን የለም
ማንም አይ አይ
ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር
ወዮ ያ ልጅ
ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር
ወዮ
አስለምዶኝ የሱን ፍቅር ሌላ እንደሱ አይሆንልኝ
የሃገሬ ልጅ ጨዋታውን
አስለምዶኝ የሱን ፍቅር
ሲጎትተኝ ወይኔ ልብሴን ቀደደብኝ
በጨዋታው
ጠብመንጃም የላቸው ሽጉጥም ሳይኖራቸው
በየደረሱበት በፍቅር ገዳይ ናቸው
የአራዳ ልጅና የሻሽ መቀነት
ሲያጠብቁት አይወድም ይላል
ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር
ወዮ ያ ልጅ
ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር
ወዮ ያ ልጅ

አስለምዶኝ በሱ ፍቅር
የመውደቄን ገለጠብኝ ገበናዬን በጨዋታው
አስለምዶኝ ፀይም ፊቱን በፈገግታው
ወይኔ ልቤ አበደብኝ በጨዋታው
ጠብመንጃም የላቸው ሽጉጥም ሳይኖራቸው
በየደረሱበት በፍቅር ገዳይ ናቸው
የአራዳ ልጅና የሻሽ መቀነት
ሲያጠብቁት አይወድም ይላል
ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር
ወዮ ያ ልጅ
ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር
ወዮ ያ ልጅ

ፎክሬ እንዲ ዝቼ ዝቼ አልሰጥም ብዬ
ሰረቀብኝ አራዳው ልቤን ባንዴ
እስከዛሬ አልሰጥ ብዬ ለማንም እምቢ
የአራዳው ልጅ ነጎደብኝ ልቤን ይዞ
ወይኔ ዝቼ
ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር
ወዮ ያ ልጅ
ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር
ወዮ ያ ልጅ
ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር
ወዮ ያ ልጅ
ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር
ነጎደብኝ ልቤን ይዞ
ወዮ ያ ልጅ
ነጎደብኝ ልቤን ይዞ
ጣለኝ ባንዴ
ነጎደብኝ ልቤን ይዞ
ጣለኝ ባንዴ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar