ሸሚዜ ሰፍቶኝ ተውሶ መስሎኝ እሷን አይቼ መሄጃ ጠፍቶኝ እንዳላየችኝ እንዳላየኋት ላስብ እንደማትቆጥር ሰዓት ለጊዜ ዛሬ ነገን ተመኘሁ ስመኛት የኔን አይ ያያት ብዙ ነው እንዳላቀዷት ላስብ እንዳላሰቧት እንዳላሰበች ብትሆን እማይደርስባት ምንስ ሠው አለ በአለም እንዳይመኟት እንዳያቅዷት ይቅር ይቅር ይበሏት ፍቃድ ወታ ነው ጊዜ ለእኔ ብቻ ነው ሀገር የሚያውቃት አይ ኪሴ እንዳለች ብር አተመነዘር ትቅር እንዳላቀድኳት እንዳላሰብኳት ሆኜ እንደማላውቃት እንዳላየችኝ ላስብ እንደማትቆጥር ሰዓት ለጊዜ ዛሬ ነገን ተመኘው ስመኛት የኔን አይ Would it be wrong if I said That i'm messed up in the head Twisted and used Man, I'm selfish and confused and even more I'm bored with what I got as a world to live in Am I the saviour or the sin Fake or am i clean I'm suffering yo Yes, I'm suffering What will I bring to her when I go 'Cause I'm broke as hell But my pockets overflowing Not with dollar bills But, with the lyrics that I'm jotting down Rare is the case Raw is this scenario It's the sounds of "Antsar" Bowing up your Stereo Rare is the case Raw is this scenario I'm going fishing I'm going fishing መንገዱ ከብዶኝ ወደሷ እንዳልሄድ እሷ እንዳትመጣ አኔ ሳልሆን ጨርቅ መንገዱ ከብዶኝ ወደሷ እንዳልሄድ እሷ እንዳትመጣ አኔ ሳልሆን ጨርቅ ብዙ የእኔ ምኞት በአንድ እሷ ታይታኝ እኔም እራሴን ስሆን አየሁኝ እኔን ከህልሜ ዳገት ድንገት ስደርስ አየሁኝ አፍዛኝ እኔም ይዤ እርግጥ መሬቱን ምንም ሳልላት ሄደች እውነት እውነቱን ምንም ሳልላት ሄደች እውነት እውነቱን ምንም ሳልላት ሄደች እውነት እውነቱን ምንም ሳልላት ሄደች እውነት እውነቱን ይቅር ይበሏት ፍቃድ ወታ ነው ጊዜ ለእኔ ብቻ ነው ሀገር የሚያውቃት አይ ኪሴ እንዳለች ብር አተመነዘር ትቅር እንዳላቀድኳት እንዳላሰብኳት ሆኜ ባዶ እጄን ባዶ እጄን ባዶ እጄን ባዶ እጄን ነኝ አሁንም ገንዘብ በገንዘብ ሆኜ ያለ ብር አዎ (አዎ) ገንዘብ በገንዘብ ሆኜ ያለ ብር ባዶ እጄን ባዶ እጄን ባዶ እጄን ነኝ አሁንም ገንዘብ በገንዘብ ሆኜ ያለ ብር አዎ (አዎ) ገንዘብ በገንዘብ ሆኜ ያለ ብር አዎ (አዎ) ገንዘብ በገንዘብ ሆኜ ያለ ብር (አዎ) ገንዘብ በገንዘብ ሆኜ ያለ ብር I'm going fishing for the evergreen yes I'm going fishing for the evergreen I'm going fishing for the evergreen yes I'm going fishing for the evergreen Chasing for the Evergreen Chasing for the Evergreen Chasing for the Evergreen Chasing for the Evergreen Chasing for the Evergreen Chasing for the Evergreen Chasing for the Evergreen Chasing for the Evergreen Chasing for the Evergreen Chasing for the Evergreen Chasing for the Evergreen Chasing for the Evergreen Chasing for the Evergreen Chasing for the Evergreen Chasing for the Evergreen Chasing for the Evergreen (Antsar) (Antsar)