ቀለመ ቀይ ጥቁር ለምለም ሀብት ያለን ተስፋ መሰል ሀብል ወርቅ የአልማዝን ምሳሌ ነፃነት ማንነት ውበት ቋንቋ መወለድ የኛንም አንድነት ሰላማዊ ሰው በጥሩ ግብረገብ ልባዊ ደስታ በግርማዊ ጥበብ ተዓምር ተፈጥሮ በእናት አህጉራችን ፍቅር ጊዜ ናት አርማ የሁላችን ክብር ለሰው ነው በመላው ዓለም ትርጉም የሆነ ፍቅር ዘላለም መፍትሄ ሀሳብ ጥንት የተባለን ለካ አስተውለን እኛ አንድ መሆንን የኛንም መላ በዓለም አንድነት ኖርን ዘመናት በዓመተ ምህረት በውጪ ነፃነት ይዘን ስንጨባበጥ አምሮብን ጤና ሆነን አሜን ተመስገን What a joy Africa When I see ma people Progressing and doing what's right What a joy Africa When I see us in one federation In which we unite yeah What a joy Africa To see us building A country a people a green Africa What a joy Africa Ama ma ma ma ma My Africa Heard that, yeah ቀለመ ቀይ ጥቁር ለምለም ሀብት ያለን ተስፋ መሰል ሀብል ወርቅ የአልማዝን ምሳሌ ነፃነት ማንነት ውበት ቋንቋ መወለድ እኛ ነን አንድነት ካሳ ሙሉነት እፎይ ተሰማ ለዓለም ፈገግታ የኛን ውሎ ኖራ ስታልም ሆና ስትገኝ በኛ ያልታየ ውበት እኩል ይሆናል እውን የኛ አለም ምኞት ካሳ ሙሉነት እፎይ ተሰማ ለዓለም ፈገግታ የኛን ውሎ ኖራ ስታልም ሆና ስትገኝ በኛ ያልታየ ውበት እኩል ይሆናል እውን የኛ አለም ምኞት What a joy Africa When I see ma people Progressing and doing what's right What a joy Africa When I see us in one federation in which we unite What a joy Africa Yeah To see us building A country a people a green Africa What a joy Africa Ama ma ma ma My Africa