eyob mekonnen - Teteriche şarkı sözleri
Sanatçı:
eyob mekonnen
albüm: Erotalehu
እመጣለዉ ተነስቼ
እንዴት እቀር ተጠርቼ
ከኔ ወድያ ማን ሊሆንሽ
ሽክምሽን የሚያግዝሽ
ልቤ ተነስቷል
በቁጭት ገንፍሉዋል
ይቸኩላል ይቸኩላል
መንገድ ጀምርዋል
ወስንዋል ኣምርርዋል
መጥቶ ያያል መጥቶ ያያል
እመጣለዉ ተነስቼ
እንዴት እቀር ተጠርቼ
ከኔ ወድያ ማን ሊሆንሽ
ሽክምሽን የሚያግዝሽ
ልቤ ተነስቶል
በቁጭት ገንፍሉዋል
ይቸኩላል ይቸኩላል
መንገድ ጀምሩል
ወስንዋል ኣምርርዋል
መጥቶ ያያል መጥቶ ያያል
ልቤ ተነስቶል
በቁጭት ገንፍሉዋል
ይቸኩላል ይቸኩላል
መንገድ ጀምሩል
ወስንዋል ኣምርርዋል
መጥቶ ያያል መጥቶ ያያል
ቅያሚያችን እጅግ በዝቶ ነበረ
በጽናት መታረሩ በረረ
ህይወት ነው ይቅርታ
ከሰጠነዉ ቦታ
ሰላማችን ይብዛ
በፍቅር ይገዛ
ቅያሚያችን እጅግ በዝቶ ነበረ
በጽናት መታረሩ በረረ
ህይወት ነው ይቅርታ
ከሰጠነዉ ቦታ
ሰላማችን ይብዛ
በፍቅር ይገዛ
እመጣለዉ ተነስቼ
እንዴት እቀር ተጠርቼ
ከኔ ወድያ ማን ሊሆንሽ
ሽክምሽን የሚያግዝሽ
ልቤ ተነስቷል
በቁጭት ገንፍሉዋል
ይቸኩላል ይቸኩላል
መንገድ ጀምሩል
ወስንዋል ኣምርርዋል
መጥቶ ያያል መጥቶ ያያል
ልቤ ተነስቷል
በቁጭት ገንፍሉዋል
ይቸኩላል ይቸኩላል
መንገድ ጀምሩል
ወስንዋል ኣምርርዋል
መጥቶ ያያል መጥቶ ያያል
ቅያሚያችን እጅግ በዝቶ ነበረ
በጽናት መታረሩ በረረ
ህይወት ነው ይቅርታ
ከሰጠነዉ ቦታ
ሰላማችን ይብዛ
በፍቅር ይገዛ
ቅያሚያችን እጅግ በዝቶ ነበረ
በጽናት መታረሩ በረረ
ህይወት ነው ይቅርታ
ከሰጠነዉ ቦታ
ሰላማችን ይብዛ
በፍቅር ይገዛ
ኣምረን ተዉበን እንታያለን
ልዩነታችን ዉበት ሲሆነን
ህይወት ነው ይቅርታ
ከሰጠነዉ ቦታ
ሰላማችን ይብዛ
በፍቅር ይገዛ
ህይወት ነው ይቅርታ
ከሰጠነዉ ቦታ
ሰላማችን ይብዛ
በፍቅር ይገዛ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri