ደሞም ከአንቺ ብሶ እኔን ከሰስሽኝ በለቅሶ ላይመለስ የሆነው ሆኖ ግዴለም ይብሰል ተከድኖ ይህ ሆኗል እንዳልል ይህ ቀርቷል እንዳልል ዛሬ ምን ዋጋ አለው ይቅርታም እንዳልል በይኝም እንዳልል ዛሬ ምን ትርፍ አለው ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል Baby you keep it low ohh Lady nah talk it fi noo ohh Baby you take it slow ohh Lady nah leak it blow ohh Coz me no want nobody fi know it (ayy) I ain't not like fi show it Me no have desire fi blow it (ayy) And everybody fi know it Better listen fi me make it confidential You no haffi talk fi all nah make it official Inna we put it so inna we keep we shall No love fi no commercial Coz dem have no dis dis to say And dem fix fix me say No other mix mix me say No relationship is eazy ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ገመናው ይቅር በኔና ባንቺ ላይፈታ አይውጣ ከኔ ካንቺ ሁሉን ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ሆኖስ ካንድ ወገን መች ፀብ ይጣራል ግን አይከፈት አፌ ያለቦታው የራሱን ንቆ መርጦ ወዳጅን ሰብስቦ ሸንጎ ተበደልኩ ማለት ለበዳይ ይቀናል አልገኝ አለ ቀልቤ ቀድሞም አውቆ ለእርቅ ለማይሆን ለማይጥም በርግጥ ማውራትን አልመርጥም ያለፈን የኛን የጓዳ ገመና ለመና እመኚኝ ሁሉን አውቃለሁ በእርቁ ባምን እርግጥ መጣለው ብቆምም በሸንጎሽ ረታሻለሁ ግን ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል ዝም ይሻላል