Yeah meek1one yoni
አያያያያዬ ይዳኘኝ እሷን ያዬ
አያያያያዬ ዓይኔ አንቺን ከሰው ለዬ
አያያያያዬ ይዳኘኝ እሷን ያዬ
አያያያያዬ ገዳይ ነሽ በተለዬ
ዋ ገዳዬ ደግሞ
ዋ ገዳዬ ደግሞ (ዋ ገዳዬ)
ዋ ገዳዬ ደግሞ
ዋ ገዳዬ ደግሞ (ዋ ገዳዬ)
ዋ ገዳዬ ደግሞ
ዋ ገዳዬ ደግሞ (ዋ ገዳዬ)
ዋ ገዳዬ ደግሞ
ዋ ገዳዬ ደግሞ (ዋ ገዳዬ)
ተደናገረኝ ጠፋኝ ዘዴመላ
ድንገት ዓይቼ የሸጋ ልጅ ገላ
እንዴት ለሸኘው የሆዴን እንግዳ
አንዴ ገብታለች ከልቤ ተላምዳ
ወይ መላ ዓለሽ አሉ ወይ መላ
(ወይ መላ ዓለህ አሉ ወይ መላ)
ወይ መላ ዓለሽ አሉ ወይ መላ
(ወይ መላ ዓለህ አሉ ወይ መላ)
ፈረሱን አምጡላት ወይ መላ (ወይ መላ)
መጣኑን ቻኑና ወይ መላ (ወይ መላ)
እግሯን አፈር ነክቶት ወይ መላ (ወይ መላ)
ከቶ አይውቅምና ወይ መላ (ወይ መላ)
የአብቷ በረኝ ወይ መላ (ወይ መላ)
ከፈተው በሩን ወይ መላ (ወይ መላ)
ባገኝ ጉልበት ስሜ ወይ መላ (ወይ መላ)
ውብ ልጅቸውን ወይ መላ (ወይ መላ)
Yeah aha ayayay
♪
ሸግዬ ወለላ
ሽግዬ ወለላ
ሸግዬ ወለላ
እንጀ መሰንበቷን ያልሆነላት እንደው ነብሴ ያንቺ ነው ብላ
ወይንዬ ወለላ
ወይንዬ ወለላ
ወይንዬ ወለላ
ጎኔም ይደላደል እስኪ ለኔ አድርጊው እቱ ያንቺን ገላ
ከእልፍኙም ሳልገባ ካሉ ይመለስ
ከንግዲህ ለምኔ ጎጆ መቀለስ
እንኳን ቤት ሊኖረኝ ዐልሰራም ሳቀላ
አንቺን ካላገኘው ከንግዲ በዋላ
♪
ዋ ገዳዬ ደግሞ (ዋ ገዳዬ)
ዋ ገዳዬ ደግሞ (ዋ ገዳዬ)
ዋ ገዳዬ ደግሞ (ዋ ገዳዬ)
ዋ ገዳዬ ደግሞ (ዋ ገዳዬ)
ዋ ገዳዬ ደግሞ (ዋ ገዳዬ)
ዋ ገዳዬ ደግሞ (ዋ ገዳዬ)
ዋ ገዳዬ ደግሞ (ዋ ገዳዬ)
ዋ ገዳዬ ደግሞ (ዋ ገዳዬ)
(Meek1one yoni)
እንከን ያልጣለባት ከዋላ ከፊት
ሲያነዱ በቤት ናት ቤተ መኳንንት
ዓይተን ገምተናት ድንቅ ናት ልጅቱ
እኔ ራስ ስሆናት እሷ ነች ዘውዲቱ
Yeah aha ayayay
(ገዳይ ገዳይ ገዳይ)
Yeah aha ayayay
(ገዳይ ገዳይ ገዳይ)
ካንቺማ ይማረ ካንቺማን (ገዳይ ገዳይ ገዳይ) ያማረ
ካንቺማ ይማረ ካንቺማን (ገዳይ ገዳይ ገዳይ) ያማረ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri