አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ
ባዩ ማነው በሉኝ ማያቅ ሰማይ
እኔ አላቅም እንዴ የእኔን ጉዳይ
ንግግሬ የእኔ ካለው እላይ አይ
አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ
ባዩ ማነው በሉኝ ማያቅ ሰማይ
እኔ አላቅም እንዴየእኔን ጉዳይ
ንግግሬ የእኔ ካለው እላይ አይ
♪
ነኝ እያለ ምርጥ ወዳጅ የኋላ ኋላም አናዳጅ
ይሰጥና መሰላል ሸርተት አርጎም ይጥላል
የገነት ቁልፍ የደጁ ያለ ይመስል በእጁ
የእውነት ፍርድን ያዛባ አለኝ መቼም አትገባም
በሀገር አማን በደህና
በወዳጅ እየቀና
እንቅልፍ አጥቶ ያደረው
ሲለኝ ሰማው ከሰ
ሳቅ ጨዋታን አርቃቂ
ከእኔ በላይ አድማቂ
ባይ ነኝ በዝቶ አዋቂ
ልጅ ሰው ጠፋ መራቂ
ተነቅሶ ተነቅሶ ደሞም ይላል ከእሱም ብሶ
እገባለው ቤተ ሰማይ ኸረረረ የእሱ ለቅሶ
ይሄም ተባለ እንዴ
ዮኒ አትገረምም አንተ
(እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን)
(እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን)
♪
አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ
ባዩ ማነው በሉኝ ማያቅ ሰማይ
እኔ አላቅም እንዴ የእኔን ጉዳይ
ንግግሬ የእኔ ካለው እላይ አይ
አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ
ባዩ ማነው በሉኝ ማያቅ ሰማይ
እኔ አላቅም እንዴ የእኔን ጉዳይ
ንግግሬ የእኔ ካለው እላይ አይ
♪
ፀጋ ክብሩን ለሸጠ ሆዱን ብሎ ለሮጠ
በጥሩነት ላልፀና አያፀድቅም ብርኩና
በዝቶ ባይሆን ከሳሼ ዝምታ ነው ምላሼ
ምን ያረጋል ክርክር እሱ አይፈልግ ምስክር
የራሱን ጉድ በኩንታል
መሸከሙን ረስቶታል
ሊፈርድብኝ ሲል የታል
የእሱን ሃጥያት ያዩታል
ለሰው ክፉ እያደባ
አንቱ ሊባል በካባ
ላይ ሲሄዱ ሚያድነው
ልብስ ሳይሆን ልብ ነው
ተነቅሶ ተነቅሶ ደሞም ይላል ከእሱም ብሶ
እገባለው ቤተ ሰማይ ኸረረረ የእሱ ለቅሶ
♪
በራሱ ጉድ መከራ ተሰልፎ በተራ
አይገፋ አይነቀነቅ የእሱም እንደ ተራራ
እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን
እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን
(ዮኒ ዮኒ ዮኒ አትገባም አንተ)
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri