Kishore Kumar Hits

Mahmoud Ahmed - Teyikesh Tereji şarkı sözleri

Sanatçı: Mahmoud Ahmed

albüm: The Best Of... Tizita Vol. 1


ፍቅሬ ለመሆንንንንንንሽ
ርቀሽ ሳትሄጅ ቃሌን የሰሙትን ጠይቀሽ ተረጂ
ፍቅሬ ለመሆንንንንንንሽ
ርቀሽ ሳትሄጅ ቃሌን የሰሙትን ጠይቀሽ ተረጂ
አበቦችን ሂደሽ አሃ እስኪ ጠይቂያቸው አሃ
አንቺ ስታምሪ ነው አሄ ብቅ ብዬ ማያቸው አሃ
ንፋስን ጠይቂው አሄ ያስረዳሽ አጣርቶ አሃ
የልቤን አድምጧል አሄ ስተነፍስ ገብቶ አሃ
ፍቅሬ ለመሆንሽ
ርቀሽ ሳትሄጂ ሳትሄጂ
ቃሌን የሰሙትን
ጠይቀሽ ተረጂ
ፍቅሬ ለመሆንንንንንንሽ
ርቀሽ ሳትሄጅ ቃሌን የሰሙትን ጠይቀሽ ተረጂ
ፍቅሬ ለመሆንንንንንንሽ
ርቀሽ ሳትሄጅ ቃሌን የሰሙትን ጠይቀሽ ተረጂ
ቃሌን የሰሙትን አሃ ብትጠይቂ ኖሮ አሃ
ያስረዱሽ ነበረ አሄ የኔን ልብ ኑሮ አሃ
የሚያድረው በእንባዬ አሄ እርሶ ነውና አሃ
ትራስን ጠይቂው አሄ ስምሽን ስላጠናው አሃ
ፍቅሬ ለመሆንሽ
ርቀሽ ሳትሄጂ ሳትሄጂ
ቃሌን የሰሙትን
ጠይቀሽ ተረጂ
ፍቅሬ ለመሆንንንንንንሽ
ርቀሽ ሳትሄጅ ቃሌን የሰሙትን ጠይቀሽ ተረጂ
ፍቅሬ ለመሆንንንንንንሽ
ርቀሽ ሳትሄጅ ቃሌን የሰሙትን ጠይቀሽ ተረጂ
አበቦችን ሂደሽ አሃ እስኪ ጠይቂያቸው አሃ
አንቺ ስታምሪ ነው አሄ ብቅ ብዬ ማያቸው አሃ
ንፋስን ጠይቂው አሄ ያስረዳሽ አጣርቶ አሃ
የልቤን አድምጧል አሄ ስተነፍስ ገብቶ አሃ
ፍቅሬ ለመሆንሽ
ርቀሽ ሳትሄጂ ሳትሄጂ
ቃሌን የሰሙትን
ጠይቀሽ ተረጂ
ፍቅሬ ለመሆንሽ
ርቀሽ ሳትሄጂ
ቃሌን የሰሙትን
ጠይቀሽ ተረጂ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar