Kishore Kumar Hits

Jano - Ethioplawit Konjo şarkı sözleri

Sanatçı: Jano

albüm: Ertale


እንከን የሌለብሽ
ከእግር እስከራስሽ
ሴትን አስከባሪ
እኔ ነኝ ባይ ማነሽ
አለሁ የምትይ
ግሩም ድንቅ የሆንሽ
ኢትዮጵያዊት ቆንጆ
ምን ትጠብቂያለሽ
ፍፁም ኢትዮጵያዊት
አይናማ ደማማይ
ወይዘሪት ኢትዮጵያ
ቆንጂት እኔ ነኝ ባይ
ተራመጅ ወደፊት
ውጪ በአደባባይ
እንቃወማለን
አንቺን በክፉ የሚያይ
(ቆንጆ ቆንጆ)
(ቆንጆ ቆንጆ)
(ቆንጆ ቆንጆ)
እንከን የሌለብሽ
ከእግር እስከራስሽ
ሴትን አስከባሪ
እኔ ነኝ ባይ ማነሽ
አለሁ የምትይ
ግሩም ድንቅ የሆንሽ
ኢትዮጵያዊት ቆንጆ
ምን ትጠብቂያለሽ
ፍፁም ኢትዮጵያዊት
አይናማ ደማማይ
ወይዘሪት ኢትዮጵያ
ቆንጂት እኔ ነኝ ባይ
ተራመጅ ወደፊት
ውጪ በአደባባይ
እንቃወማለን
አንቺን በክፉ የሚያይ
ቆንጆ ኢትዮጵያዊት
አይናማ ደማማይ
ወይዘሪት ኢትዮጵያ
ቆንጂት እኔ ነኝ ባይ (ቆንጆ ቆንጆ)
አይናማ ደማማይ (ቆንጆ ቆንጆ)
ወይዘሪት ኢትዮጵያ (ቆንጆ ቆንጆ)
ቆንጂት እኔ ነኝ ባይ!

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar