Kishore Kumar Hits

Rophnan - Cherekan şarkı sözleri

Sanatçı: Rophnan

albüm: Reflection


ለፍጥረት ሁሉ የመሻል
ለውበትሽ ያኔ ይነጋል
ታምሪያለሽ ልክ ሌቱ ሲጀምር
እንደውቧ እንደ ጨረቃ
ሲመሽ ነው መልክሽ የሚፈካው
እጅ ነሳው አልኳት አደርሽ እንደምን?
የሚያበራልሽ አትፈልጊም
በሌላ ብርሀን አትፈኪም
ቁንጅናሽ የራስሽ ነው አንቺ አትለኪም
ያ ውበትሽን እንዳገኘው
በመሸ ብዬ ተመኘው
ጃምበሪቱን ውረጂ ስል ተገኘሁ
ሲመሻሽ
ትደምቂያለሽ
ጨረቃን ትመስይኛለሽ
አዪ
ሲመሻሽ
ተምሪያለሽ
ጨረቃን ትመስይኛለሽ
አዪ

(ትደምቂያለሽ)

(ታምሪያለሽ)
(ሮፍናን)
በይ
በይ በይ
ነይ
ነይ ነይ
እኔ ሱሰኛሽ
የአይን ምርኮኛሽ
ከቡስካው በስተጀርባ
ላየው ውበትሽን
ፀሃይ ፀሃይ
እንድትወርድ አስመኘሺኝ
አስመኘሺኝ
ኢቫንጋዲ ምሽት ለይ
ጨዋታ አልምደሽኝ
ፀሃይ ፀሃይ
እንድትወርድ አስመኘሺኝ
አስመኘሺኝ
ነይ ነይ
ሲመሻሽ
ትደምቂያለሽ
ጨረቃን ትመስይኛለሽ
አዪ

ሲመሻሽ
ተምሪያለሽ
ጨረቃን ትመስይኛለሽ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar