ታውቂያለሽ ይሆን?
ላንቺ ያለኝን
ታውቂያለሽ ይሆን"
የሚያመኝን
እንደምወድሽ ከኔ በላይ
እንደማፈቅርሽ የውስጤን ስቃይ
ታውቂያለሽ ይሆን?
በላይ እንደምወድሽ
ታውቂያለሽ ይሆን?
ከጓደኝነትሽ
ታውቂያለሽ ይሆን
በላይ እንደምወድሽ
ታውቂያለሽ ይሆን
ከጓደኝነትሽ
ጊዜው እንደ ነፋስ ይሄዳል
አብረን ብዙ ጊዜ ሆነናል
ሳቄ የሚሆነው ሳቅሽ ህመሜም ህመምሽ
ይገባሻል ብዙም ሳልልሽ
መሳቅ ነው ሁልቀን
በሀሳብ እንኳን አናውቅም ርቀን
ሳላውቀው ወድጄሽ ልቤ ካንቺ ቢቀር
ነገር መዞሩን እንዴት ብዬ ልንገር
ዴ በል አንዴ ዴ
አጠፋሁ እንዴ
ወድጄ አቅሌን አጣሁ እንዴ
ማይነካ ነካሁ እንዴ
ከቃል ወጣሁ እንዴ
ልነግርሽ ብዬ ከሆዴ
ልነግርሽ ብዬ የልቤን
መስመር ማለፌን
የውስጤን እሳት ሚስጥሬን
አጣሽ መሰለኝ ጨነቀኝ
ጓደኝነትሽ እየያዘኝ
ፍርሀት አፈዘዘኝ
አጠገብሽ አያለሁ
አይንሽን ባይኔ እያየሁ
በልቤ ይህን አስባለሁ
ታውቂያለሽ ይሆን?
ላንቺ ያለኝን
ታውቂያለሽ ይሆን?
የሚያመኝን
እንደምወድሽ ከኔ በላይ
እንደማፈቅርሽ የውስጤን ስቃይ
ታውቂያለሽ ይሆን?
በላይ እንደምወድሽ
ታውቂያለሽ ይሆን?
ከጓደኝነትሽ
ታውቂያለሽ ይሆን?
በላይ እንደምወድሽ
ታውቂያለሽ ይሆን?
ከጓደኝነትሽ
ልቤን ብታይው
ተመኘሁ
ልቤን ብታይው
ውስጤን ብታይው
ብነግርሽ
ውስጤን ብታይው
ክራሩን ክራሩን ሜሪ አራመደችው
ፍቅር ያለቦታው "አባ ምን" ያለችው
ያ አባ ምኔ አይመርጥም ጓደኛ
እንዳታስብይኛ
እንደ ጆቢራ ክንፉን እንዳደገደገው
እንደመጀገን ደሞ ልቤን እያደረገው
ዛሬ ልነግርሽ ጓ ብዬ አገኝሽና
ቤቴ እመለሳለው ሳስቅሽ ውልና (Damn)
በሚለው
መውደድ ለየቅል ነው
አንዳንዴም እንዲህ ነው
ፍቅር መላመድ ነው
ኧረ እንዴት ለሚለን
ሀገር ጉድ ይበለን
ከቶ እንዴት ይሆናል
ፍቅር ሊያስኮንነን
ብቻ አንቺ እሺ በይ እንጂ ብቻ አንቺ
ማንም ሰው እንደኔ አያቅም ስላንቺ
ታውቂያለሽ ይሆን?
ላንቺ ያለኝን
ታውቂያለሽ ይሆን?
የሚያመኝን
ታውቂያለሽ ይሆን?
ታውቂያለሽ ይሆን?
የውስጤን ስቃይ
Me Rophnan drop it again!
ኤሳ ኤሳ ኤሳ ኤሳ
Ras Kawintseb ኤሳ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri