Kishore Kumar Hits

Rophnan - Merkeb şarkı sözleri

Sanatçı: Rophnan

albüm: Sidist (VI)


Rophnan and Julian


ሰው ማለት መርከብ አለም ውቅያኖሱ
ግዜም ይወስዳል ካፈር እስኪደርሱ
በውሃ ወጀብ መሀል ማዕበልም ያልፋል
የሰው ልጅ ህይወት መርከቧን ይመስላል
የልቦናን መቅረዝ አብርቶ
የሚጓዝ መች ይሰምጣል ከቶ
ወደ ውስጥ ላየ ለገባው
መርከቡም ሰፊ ነው ከውሀው
እቀዝፋለሁ
አይኖቼን አልፌቸዋለሁ
ነቅቻለሁ
በ፫ኛው መመልከት ችያለሁ
ሰው ነኝ የውቅያኖሱ በላይ መርከብ ነኝ
ማዕበል ወጀብና ፈተናው ያልጣለኝ
እንግዲህ ጨለማው የታል
በመንቃት ብርሀን ተሞልቷል
እንኳን ሊያሰምጠኝ
ከውሀው በላይ ሰፊ ነኝ
Meditation (አርምሞ አርምሞ)
Ride through the rough seas
We flow Meditation (አርምሞ)
Opens the sea to your soul
Meditation (አርምሞ አርምሞ)
Ride through the rough seas
We flow Meditation (አርምሞ)
Opens the sea to your soul
ሰው እራሱን ካዳመጠ
ከራሱ ከታረቀ
የመኖርን ሚስጥር እውነት አወቀ
ልብህ ላይ ሁሌ ድምፅ አለ
እሱን ተከትለህ በ፫ው በሙሉ አይንህ ታያለህ
ቀን ይሄዳል ቀን ይመጣል
ሀሳብህም ይሮጣል
መሄዱንም እንኳን ሳታቀው እድሜህም ይቀድምሀል
መፅሀፉ እንደሚለው ለሁሉም ግዜ አለው
አልዘገየህም ለማንቃት አሁን ከጀመርከው
የልቤ ድምፅ ይነግረኛል
ህልምህን ተከተል ይለኛል
በአለም ጨለማ ሀሳብ ቢበዛም ብርሃን ይታየኛል
እኔ መርከብ ውቅያኖሱ ላይ
ከታች ውሀ ነው ከላይ ሰማይ
በብርሃን እጓዛለሁ አፈሬን እስከማይ
እቀዝፋለሁ
አይኖቼን አልፌቸዋለሁ
ነቅቻለሁ
በ፫ኛው መመልከት ችያለሁ
ሰው ነኝ የውቅያኖሱ በላይ መርከብ ነኝ
ማዕበል ወጀብና ፈተናው ያልጣለኝ
እንግዲህ ጨለማው የታል
በመንቃት ብርሀን ተሞልቷል
እንኳን ሊያሰምጠኝ
ከውሀው በላይ ሰፊ ነኝ
Meditation (አርምሞ አርምሞ)
Ride through the rough seas
We flow Meditation (አርምሞ)
Opens the sea to your soul
Meditation (አርምሞ አርምሞ)
Ride through the rough seas
We flow Meditation (አርምሞ)
አርምሞ አርምሞ
You're body is a temple
Home for the soul
Keep it up the righteous
And never the let go
Me say your body is a temple
It is a home for your soul
So keep it up the righteous
Meditation
And never the let go

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar