Rophnan
Drop it again
ፍቅር ዘንቦ ያደርሳል
ከመሬት ዛፍን ያነሳል
ዛፍም የሞተ ፍሬ ነው
ያልሞተ ፍሬም ጥሬ ነው
ለቃል ብሞት አፈቀርኩኝ
ብሰማው አንቺኑ ወደደኩኝ
ዘዉድ ሆንሽኝ አስተዋይ ሴት
ራስ ሆኖ በራሴ ቤት
ደስታ ነው ፌሽታ ከምወድሽ ጋር
ፍቅር ነው ከዳር እከዳር
ወድጄሽ ብወድቅ አልኩ እሰይ
እሰይ
እሰይ
እንኳንም ሰራ ፍቅር በኔ ላይ
ዘነበ በልቤ ሰማይ
መውደቄን ባይ አልኩኝ እሰይ
እሰይ
ይበለኝ
♪
ፍቅር
ዘንቦ ያርሳል
የሞተውን ያነሳል
ፈቅዶም የሞተ ጥሬ
ዘር ሆኖ ይበዛል
እንኳንም ወደድኩ ይበለኝ
ፍቅር ካንቺ ጋር ሁሌ በደገመኝ
ደስታና ሰላም ሽልማት ቢሆነኝ
እሰይ ስል ተገኘው እሰየው ይበለኝ
Swish
ማነው የተመኘ?
ተመኝቶም ያገኘ
እጁን ከፍ ያድርግ ይበል
ኦሆሆ
ፍቅር በዝቶ የሞላለት የልቡም የሰመረለት
ስሙን ከፍ የድርግ ይበል
ኦሆሆ
ደስታ ነው ፌሽታ ከምወድሽ ጋር
ፍቅር ነው ከዳር እስከ ዳር
ወድጄሽ ብወድቅ አልኩ እሰይ
እሰይ
እሰይ
እንኳንም ሰራ ፍቅር በኔ ላይ
ዘነበ በልቤ ሰማይ
መውደቄን ባይ አልኩኝ እሰይ
እሰይ
ይበለኝ
♪
እእእእእ
...እምም
♪
BIBLICAL BIBLICAL
I GO BIBLICAL
MIND BODY SOUL
THIRD EYE BEING SPIRITUAL
I'M ON A CROSSROADS EVERYDAY
BUT I'M GUIDED THO
THIS IS FREEMAN
SPITTING FACTS
AND BEING LYRICAL
YES
ታማሚ ፍቅር ያድነዋል (yes...)
ታጋሽም ዋላ ደስ ይለዋል (ደስ...)
ፍቅር ተሸልሜ
ብነሳ ደግሜ
I SAY
ROPHNAN DROP IT AGAIN
ነሀሴ ነሀሴ ፍቅር እንደ ነሀሴ
ብሰማው ወደድኩኝ ተርፎኝ ከራሴ
ሰማይ ህይወት ያለቅሳል
ፍቅር ከአፈር ያለን ነብስ ያርሳል
ደስታ ነው ፌሽታ ከምወድሽ ጋር
ፍቅር ነው ከዳር እስከ ዳር
ወድጄሽ ብወድቅ አልኩ እሰይ
እሰይ
እሰይ
እንኳንም ሰራ ፍቅር በኔ ላይ
ዘነበ በልቤ ሰማይ
መውደቄን ባይ አልኩኝ እሰይ
እሰይይይይይይይይ
♪
ይሁን ይበለኝ እሰይ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri