Kishore Kumar Hits

Rophnan - Sidist şarkı sözleri

Sanatçı: Rophnan

albüm: Sidist (VI)


ስምሽ ማነው?
ምሕረት
ስንት ዓመትሽ ነው?
ስድስት
ስምሽ ማነው?
አሚራ
ስንት ዓመትሽ ነው?
ስድስት
ስምሽ ማነው?
ኢክራም
ስንት ዓመትሽ ነው?
ስድስት
ስምህ ማነው?
ሮፍናን
ስንት ዓመትህ ነው?
ስድስት ሃሃሃሃሃሃ
አውቀህ ውሸት
ወደ መቶ ምናምን ነው የሚሄደው
ውሸታም ወይ ወደ ዘጠና ይሄዳል
ወይ ወደ መቶ ይሄዳል
አዎ ዘጠና ዘጠና
ዘጠና? በቃ ዘጠና ነኝ ካላችሁ
ዘጠና ነኝ ከዚህ በኋላ
ከዛ ተመዘንና እናውቀዋለን
ኣ? ተመዘና!
እድሜዬን? አዎ!
በሚዛን?
ሃሃሃሃሃሃ እሺ
ማነው ስምሽ?
ሚጢጢ
ማነው ስምሽ?
ሚጢጢ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar