Kishore Kumar Hits

Ahmed Teshome - Yene Mebaken şarkı sözleri

Sanatçı: Ahmed Teshome

albüm: Eyorika (Ethiopian Contemporary Music


የኔ መባከን መንከራተቴን አንቺን ላይገርምሽ
ሳጅብሽ ውየ ወደ ቤት ሄድኩኝ ሌቱን ላልምሽ
በጥዋት ተነሳሁ ፍቅርሽ ሁኖብኝ ስራ ፈተና
በአይኔ እያማተርኩ ላድንሽ መጣሁ ደግሞ እንደገና
ላ ላይ ላ ላይ ላ ላይ ላ ላይ
ሰዎች አወጉኝ ቅንነትሽን ሁሉ ሚነግረን ደግነትሽን
ምን ነው ባፍቃሪሽ በኔ ከፋሽ ተይ አልሁንብሽ መኮነኛሽ
እባክሽ ውዴታየን አይተሽ ቀና አርጊኝ ተስፋየን አብርተሽ
ፍቅሬ ተይ ሁኝልኝ ከጎኔ ሰማረር አይለፍ ዘመኔ
እባክሽ ውዴታየን አይተሽ ቀና አርጊኝ ተስፋየን አብርተሽ
ፍቅሬ ተይ ሁኝልኝ ከጎኔ ስማረር አይለፍ ዘመኔ
የኔ መባከን መንከራተቴን ኦንቺን ላይገርምሽ
ሳጅብሸ ውየ ወደ ቤት ሄድኩኝ ሎቱን ላለምሽ
በጥዋት ተነሳሁ ፍቅርሽ ሁኖብኝ ስራ ፈተና
በአይኔ እያማተርኩ ላድንሽ መጣሁ ደግሞ እንደገና
አንዱን ልታነሽ አንዱን ጥለሽ ሌሎች ስትቃኝ እኔን ፊት
ነስተሽ የሚመርቁሽ የማዝንብሽ እንባ ና ሳቅ ነው
ሰርክ አጀብሽ እባክሽ ውዴታየን አይተሽ ቀና አርጊኝ
ተስፋዬን አብርተሽ ፍቅሬ ተይ ሁኝልኝ ከጎኔ
ስማረር አይለፍ ዘመኔ እባክሽ ውዴታየን አይትሽ
ቀና አርጊኝ ተስፋየን አብርሽ ፍቅሬ ተኝ ሁኝልኝ ከጎኔ
የኔ መባከን መንከራተቴን አንቺን ላይገርምሽ
ሳጅብሽ ውየ ወደ ቤት ሄድኩኝ ላልምሽ ሌቱን
በጥዋት ተነሳሁ ፍቅርሽ ሁኖብኝ ስራ ፈተና
በአይኔ እያማተርኩ ላድንሽ መጣሁ ደግሞ እንደገና

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar