Kishore Kumar Hits

Ahmed Teshome - Anchi Frkerin şarkı sözleri

Sanatçı: Ahmed Teshome

albüm: Eyorika (Ethiopian Contemporary Music


እንቺ ፍቅርን እንቺ ለዉለታሽ
እንዲ ልቤን (ፍቅርን) ለምግባርሽ
እንቺ ፍቅርን እንቺ ለዉለታሽ
እንዲ ልቤን (ፍቅርን) ለምግባርሽ
ይሄዉ እንቺ እኔነቴን
ተቀበይኝ ፍቅር እምነቴን
ሌላም የለኝ የማወርሰዉ
ዉለታሽን የምከፍለዉ
አንጎራጉራለዉ ፍቅርን በምስጋና
በገንዘብ አልከፍልሽ ድሃ ሰዉነኝና
አንጎራጉራለዉ ፍቅርን በምስጋና
በገንዘብ አልከፍልሽ ድሃ ሰዉነኝና
በዚች አለም ኖረሽ ዞራ በምታዞር
ገንዘብ ንጉስ ሲሆን ባለንበት ምድር
ፈልፍለሽ አወጣሽ የደሃዉን ፍቅር
አንቺ የኔ አለኝታ የፍቅር ደቀ መዝሙር
በብዕር ቃል ብከትብ
በምዕናቤም ብዙ ባስብ
አጣዉ ለአንቺ የሚያካ
ዉለታሽን የሚተካ
በብዕር ቃል ብከትብ
በምዕናቤም ብዙ ባስብ
አጣዉ ለአንቺ የሚያካ
ዉለታሽን የሚተካ
እንቺ ፍቅርን እንቺ ለዉለታሽ
እንዲ ልቤን (ፍቅርን) ለምግባርሽ
እንቺ ፍቅርን እንቺ ለዉለታሽ
እንዲ ልቤን (ፍቅርን) ለምግባርሽ
ይሄዉ እንቺ እኔነቴን
ተቀበይኝ ፍቅር እምነቴን
ሌላም የለኝ የማወርሰዉ
ዉለታሽን የምከፍለዉ
አንጎራጉራለዉ ፍቅርን በምስጋና
በገንዘብ አልከፍልሽ ድሃ ሰዉነኝና
አንጎራጉራለዉ ፍቅርን በምስጋና
በገንዘብ አልከፍልሽ ድሃ ሰዉነኝና
ምኞት አብራ ሰዉ ስትከዳ
ኑሮም ላለዉ ስትረዳ
ከትቢያ ላይ አንስተሸኝ
ከሰዉ እኩል ላደረግሽኝ
ለዝህ ፍቅር ለፀባይሽ
ለሚከብደዉ ዉድ ዉለታሽ
እኔማ ምን አቅም አለኝ ፈጣሪ ይክፈልሽ
በብዕር ቃል ብከትብ
በምዕናቤም ብዙ ባስብ
አጣዉ ለአንቺ የሚያካ
ዉለታሽን የሚተካ
በብዕር ቃል ብከትብ
በምዕናቤም ብዙ ባስብ
አጣዉ ለአንቺ የሚያካ
ዉለታሽን የሚተካ
በብዕር ቃል ብከትብ
በምዕናቤም ብዙ ባስብ
አጣዉ ለአንቺ የሚያካ
ዉለታሽን የሚተካ
በብዕር ቃል ብከትብ
በምዕናቤም ብዙ ባስብ
አጣዉ ለአንቺ የሚያካ
ዉለታሽን የሚተካ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar