It's a brand-new day Nhatty man singing now
Yes, I It's a holiday everybody let me see you dancing
ምንም የለም በሉ ከጨዋታ በቀር
ምንም የለም በሉ ከደስታ በቀር
ሁሉም ነገር አዲስ ሁሉም ነገር ፍቅር
ሁሉም ነገር መልካም ከእንግዲህስ የለም ችግር
ምንም የለም በሉ ከጨዋታ በቀር
ምንም የለም በሉ ከደስታ በቀር
ሁሉም ነገር አዲስ ሁሉም ነገር ፍቅር
ሁሉም ነገር መልካም ከእንግዲህስ የለም ችግር
ባሳለፍነዉ ዘመን ብዙ አብረን አይተናል
ክፉዉን በጎዉን አልፈነዉ መተናል
እድለኞች ሆነን ለዚህ ቀን ደርሰናል
ታዲያ ከዚህን በላይ ምን ደስታ ይገኛል
አለም ነዉ ለሐገሬ በአል የደስታ ቀን
ሁሉም ከያለበት ጠርቶ ያገናኘን
ከደስታ በቀር ሀዘን ላይነካዉ ወገኔን ችግር
መልካም ጊዜ ይሁን ብሩህ መልካም ዘመን
አዲስ ነዉ ዘመኑ
አዲስ ነዉ ጊዜዉ
አዲስ ነዉ ዘመኑ
አዲስ ነዉ
አረ አዲስ ነዉ
አረ አዲስ ነዉ
አረ አዲስ ነዉ
It's a brand new day
It's a holiday
It's a brand new day
It's a holiday
It's a brand new day
It's a holiday
It's a brand new day
It's a holiday
You know how it is
You know how it goes
Nat
ምንም የለም በሉ ከጨዋታ በቀር
ምንም የለም በሉ ከደስታ በቀር
ሁሉም ነገር አዲስ ሁሉም ነገር ፍቅር
ሁሉም ነገር መልካም ከእንግዲህስ የለም ችግር
ምንም የለም በሉ ከጨዋታ በቀር
ምንም የለም በሉ ከደስታ በቀር
ሁሉም ነገር አዲስ ሁሉም ነገር ፍቅር
ሁሉም ነገር መልካም ከእንግዲህስ የለም ችግር
ባሳለፍነዉ ዘመን ብዙ አብረን አይተናል
ትላንትን ለበጎ ትተነዉ መተናል
ነገን እያሰብን ሁሉንም እንርሳዉ
ዛሬ አዲስ ነዉና በደስታ እንለፈዉ
ብርቅ ነዉ ለሀገሬ ድንቅ ነዉ ልዩ እለት
በሆነዉ ባለፈዉ በጠፋዉ ሊክሰን
አዲስ ትዉልድ ይዞ አዲስ የተስፋ ቀን
መልካም ጊዜ መቷል ብሩህ መልካም ዘመን
አዲስ ነዉ ዘመኑ
አዲስ ነዉ ጊዜዉ
አዲስ ነዉ ዘመኑ
አዲስ ነዉ
አረ አዲስ ነዉ
አረ አዲስ ነዉ
አረ አዲስ ነዉ
It's a brand-new day
It's a holiday
It's a brand-new day
It's a holiday
It's a brand-new day
It's a holiday
It's a brand-new day
It's a holiday
It's a brand-new day
It's a holiday
It's a brand-new day
It's a holiday
It's a brand-new day
It's a holiday
It's a brand-new day
It's a holiday
It's a brand-new day
It's a holiday
It's a brand-new day
It's a holiday
It's a brand-new day
It's a holiday
It's a brand-new day
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri