Nhatty Man - Melkae şarkı sözleri
Sanatçı:
Nhatty Man
albüm: Man
ታሪኬ የሚያኮራኝ ውብ ባህል ወግ ያለኝ
ከየት ነህ አትበሉኝ ዘሬን አትጠይቁኝ
ገና ሳልናገር ቃል ሳይወጣኝ ካፌ
ሃበሻ ነው ይላል ይናገራል መልኬ
ከየት ነህ አትበሉኝ ይናገራል መልኬ
ከየት ነህ አትበሉኝ ይናገራል መልኬ
ከየት ነህ አትበሉኝ ይናገራል መልኬ
ከየት ነህ አትበሉኝ ይናገራል መልኬ
ሃበሻ መሆኔን ሁሌም አወራለው
ያኮራኛል እንጂ እኔ እንዴት አፍራለው
በወግ በልማዱ በቅጡ ያነፀኝ
ሽንፈትን የማይወድ የሃበሻ ልጅ ነኝ
መች ካድኩት እውነቱን ዘሬን መነሻዬን
የትም ብኖር ስሜን መጠሪያዬን
ለኔ ራሱን ሰቶ ኩራት ያወረሰኝ
ይዛ ይጀግና ሰው የሃብሻ ልጅ ነኝ
ከየት ነህ አትበሉኝ ይናገራል መልኬ
ከየት ነህ አትበሉኝ ይናገራል መልኬ
ከየት ነህ አትበሉኝ ይናገራል መልኬ
ከየት ነህ አትበሉኝ ይናገራል መልኬ
ታሪክ የሚያኮራኝ ውብ ባህል ወግ ያለኝ
ከየት ነህ አትበሉኝ ዘሬን አጠይቁኝ
ገና ሳልናገር ቃል ሳይወጣኝ ካፌ
ሃበሻ ነው ይላል ይናገራል መልኬ
ከየት ነህ አትበሉኝ ይናገራል መልኬ
ከየት ነህ አትበሉኝ ይናገራል መልኬ
ከየት ነህ አትበሉኝ ይናገራል መልኬ
ከየት ነህ አትበሉኝ ይናገራል መልኬ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri