ለካስ
ለካ ሳምንሽ
ለማን ይነገራል ለማን ይወራል
ያመኑት ሲከዳ ለማን ይወራል
ለማን ይነገራል ለማን ይወራል
ያመኑት ሲከዳ ለማን ይወራል
ሰዉ አለኝ ብዬ የማምነዉ ስኖር ስመካ ቆይቼ
ምን ቀረኝና ኮራለሁ ፍቅር ስፈልግ አጥቼ
ለምን ቀረብኩሽ አልልም አልወቅስ እራሴን መልሼ
ምን አል ባወኩት በፊቱን ዛሬን ሳልሸኝሽ ቤቴን አፍርሼ
ለካ ሳምንሽ አልታመንሽም
መዉደዴ አልታየሽም
እኔ እያለዉ ለምን ሌላ
ላትዘልቂበት ላይሆን ላይደላ
ስመኘዉ አሳጣሽኝ
ፍቅር እያልኩ ጉድ አረግሽኝ
ምን ነበር ባዉቀዉ ያኔ
እያስጠቃኝ አንቺን ማመኔ
ለማን ይነገራል ለማን ይወራል
ያመኑት ሲከዳ ለማን ይወራል
ለማን ይነገራል ለማን ይወራል
ያመኑት ሲከዳ ለማን ይወራል
መሄድ መራቅሽ ባልከፋኝ ምንም በነበር መለየቱ
ሳምን ስወድሽ ከልቤ ድካም ልፋቴ ለአንቺ መች ታየ
ለይምሰል ቀርበሽ ጎዳሽኝ ታምኜሽ ኖሬ ገፋሽኝ
ሁሉን እንዳንቺ እየሳለ ልቤ አልረታም ሌላ አለምድ አለ
ለካ ሳምንሽ አልታመንሽም
መዉደዴ አልታየሽም
እኔ እያለዉ ለምን ሌላ
ላትዘልቂበት ላይሆን ላይደላ
ስመኘዉ አሳጣሽኝ
ፍቅር እያልኩ ጉድ አረግሽኝ
ምን ነበር ባዉቀዉ ያኔ
እያስጠቃኝ አንቺን ማመኔ
ለካስ
ለካስ ሳምንሽ
ለካስ ሆሆሆሆ
ለካ ሳምንሽ አልታመንሽም
መዉደዴ አልታየሽም
እኔ እያለዉ ለምን ሌላ
ላትዘልቂበት ላይሆን ላይደላ
ስመኘዉ አሳጣሽኝ
ፍቅር እያልኩ ጉድ አረግሽኝ
ምን ነበር ባዉቀዉ ያኔ
እያስጠቃኝ አንቺን ማመኔ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri