Kishore Kumar Hits

Nhatty Man - Ande Ybeltal Ke Meto şarkı sözleri

Sanatçı: Nhatty Man

albüm: Vol. ፪


ያም ቢያወራ ይሄም ቢያወራ
ሁሉም ቢነሳ በየተራ
ሊለየን ከሞካከረው
ተመለስ ተመለስ በለው
ያም ቢያወራ ይሄም ቢያወራ
ሁሉም ቢነሳ በየተራ
ሊለየን ከሞካከረው
ተመለስ ተመለስ በለው
የአንድ እናት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
(የአንድ እናት ልጆች ነን
መስመር አይለየን)
የአንድ ቤት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
(የአንድ ቤት ልጆች ነን
መስመር አይለየን)
የአንድ እናት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
(የአንድ እናት ልጆች ነን
መስመር አይለየን)
የአንድ ቤት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
(የአንድ ቤት ልጆች ነን
መስመር አይለየን)
ተው እረፍ በሉት
ይህ ሰው አይንካን
መሃላችን ገብቶ
ሲጥር ሲለየን
ታሪክ ማጠልሸት
ከሆነ ሀሳቡ
ይመለስ ንገሩት
በመጣበት እግሩ
ገለል በል
ገለል በል
በል ሂድልን ወዲያ
ወትሮም ሰው መውደድ ነው
የኛ ውበት መለያ
መስሎት የከሰምን
የሌለን የጠፋን
እየቆሰቆሰ
እረፍት እንዳይነሳን
የእናት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የእናት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የአንድ ቤት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የቤት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የእናት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የእናት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የአንድ ቤት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የቤት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
ብራና ወጥረው
ቀድሞ ከፍለዋቸው
አይተናል ሲፋጁ
ምንም ባልገባቸው
ሰሜንም ደቡብም
ምስራቅ ምዕራብ የኔው
ፍቅሬን ለማደፍረስ
በል እንዳትሞክረው
ሰው ስወድ አልመርጥም
ችሎታውም የለኝ
ና የዚህ ወገን ነህ
የእኔ ነህ አትበለኝ
በስም ተለያይቶ
ለቁጥር ከበዛው
አንድ ቤት ይበልጣል
በፍቅር የፀናው
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
ያም ቢያወራ ይሄም ቢያወራ
ሁሉም ቢነሳ በየተራ
ሊለየን ከሞካከረው
ተመለስ ተመለስ በለው
ዱብ ዱብ ይላል እንደበረዶ
በልጅነቱ በረሃ ለምዶ
ብሎ ፎክሮ ባንድ የተመመው
የምዕራብ ቀመር ቀድሞ የገባው
የሀበሻ ልጅ ነኝ የደመ ሙቁ
ቤቴን የማልተው እኔም ከሩቁ
በማንነቴ የማልደራደር
ክፉ የማይረታኝ ከፍቅር በቀር
ሁሉን አክባሪ ከሁሉ ነዋሪ
ለወደደው ሟች ፍቅሩን መንዛሪ
የእሱ አደራ ቃሉ ያለብኝ
ችለህ ማትፍቀው የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ
ይሁን ችለህ ላትቀማኝ
አትነካካኝ አትቆስቁሰኝ
እንደሚመችህ አትቦድነኝ
ከእህት ወንድሜ እንዳትነጥለኝ
ዛሬም ለፍቅር
ዛሬም ለአንድነት
ዛሬም ለፍቅር
ሁሌም ለአንድ ቤት
ዛሬም ለፍቅር
ሁሌም ለአንድ ቤት
ዛሬም ለፍቅር
ሁሌም ለአንድ ቤት

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar