Kishore Kumar Hits

Nhatty Man - Yemegemeriyaye şarkı sözleri

Sanatçı: Nhatty Man

albüm: Vol. ፪


የመጀመርያዬ ነው (ይኄ ለኔ)
ሰው ስወድ ኣምርሬ
የመጀመርያዬ ነው (ይኄ ለኔ)
ሰው ስወድ ኣምርሬ
የመጀመርያዬ ነው (ይኄ ለኔ)
ሰው ስወድ ኣምርሬ
የመጀመርያዬ ነው (ይኄ ለኔ)
ሰው ስወድ ኣምርሬ

የኔ ፍቅር ግኖ ከአንቺ በላይ
ወድጄሽ ከንፌ አዲስ ሆኜ ብታይ
ለካ ይኄ ነው የእውነት ጠአም ውበቱ
ሳየው ኣፍቅሬ ሳውቀው ገባኝ ስሜቱ
ያላረፈ አይኔ ወስዶ ከ አንቺ ጣለኝ
አሳረፈው ልቤን በፍቅርሽ ረታኝ
ለካ ይኄ ነው ክፍያው ለታገሰ ጉርሻ ደመወዙ
ቆይቶ ሲክሰው በፈቀደው መያዙ
የመጀመርያዬ ነው (ይኄ ለኔ)
ሰው ስወድ ኣምርሬ
የመጀመርያዬ ነው (ይኄ ለኔ)
ሰው ስወድ ኣምርሬ
የመጀመርያዬ ነው (ይኄ ለኔ)
ሰው ስወድ ኣምርሬ
የመጀመርያዬ ነው (ይኄ ለኔ)
ሰው ስወድ ኣምርሬ
ይኄ ነው
ይኄ ነው

የወደድኩት አብልጬ ሌላ የለኝም በቃ
ውሰጅ ሙሉ ፋንታሽን ልቤ ያንቺ ነው በቃ
የወደድኩት አብልጬ የለም ሌላ ሌላ ሰው
ሐገሩ ይወቅ እኔ ልኩራ ልውጣ በከተማው
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
በጎዳናው ላይ

የመጀመርያዬ ነው (ይኄ ለኔ)
ሰው ስወድ ኣምርሬ
የመጀመርያዬ ነው (ይኄ ለኔ)
ሰው ስወድ ኣምርሬ
የመጀመርያዬ ነው (ይኄ ለኔ)
ሰው ስወድ ኣምርሬ
የመጀመርያዬ ነው (ይኄ ለኔ)
ሰው ስወድ ኣምርሬ
ይኄ ነው

ይኄ ነው

ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
የመጀመርያዬ ነው

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar