Kishore Kumar Hits

Nhatty Man - Emenegne şarkı sözleri

Sanatçı: Nhatty Man

albüm: Vol. ፪


እመነኝ እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እስኪ ና ቁጭ በል
እህ በል አድምጠኝ የሆዴን
አረፍ በል ከጥላው ከዋርካው
ላንተ የእኔ ኑሮ ላንተ የእኔን ኑሮ
መጠኑን ሚዛኑ ምን ይሆን መለኪያው
እስኪ ና ዝቅ በል
ውረድ ወደ መሬት
ውረድ ወደ መሬት እመሬት
አይተህ ብትረዳው አይንህ ቢመለከት
የኛን ኑሮ የኛን ህይወት
የእናንተ ቁምነገር የእናንተ ክርክር
ጥማድ ለኔ አይገዛ አያድስም ሞፈር
ሚታይ ሚናፈሰው በየሞገዱ ላይ
ቅንጣት ደስታን እንጂ የኛን ችግር አያይ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እስኪ ና ዝቅ በል
ግልፅ እንነጋገር የእውነት
በል እንወቃቀስ ስለ ፍቅር
ስንት አለ በሆዴ እህ ብዬ
ፍርዱን ለሱ ትቼ ያለፍኩት ሳልናገር
እስኪ ና ዝቅ በል
ውረድ ወደ መሬት
ውረድ ወደ መሬት እመሬት
አይተህ ብትረዳው አይንህ ቢመለከት
የኛን ኑሮ የኛን ህይወት
የእናንተ ቁምነገር የእናንተ ክርክር
ጥማድ ለኔ አይገዛ አያድስም ሞፈር
ሚታይ ሚናፈሰው በየሞገዱ ላይ
ቅንጣት ደስታን እንጂ የኛን ችግር አያይ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ እመነኝ
እፍኝ ሳይዘራ
ግፍ ሳይፈራ
ስንት አለ ያጨደ የሞላ ጎተራ
የሞላ ጎተራ የሞላ ጎተራ
አንተም ጥበበኛው አንተም ጥበበኛው
አንተም ጥበበኛው አንተ ባለዝናው
በባህሌ ደምቀህ በባህሌ ኮርተህ
በባህሌ ደምቀህ አጊጠህ በዜማው
የውስጤን ትኩሳት ምነዉ ማታወራው
ምነዉ ማታወራው
ከአንድ እናት ተፈጥረን
ከአንድ እናት ተፈጥረን ሆነን በአንድ ላይ
ኑሯችን ለየቅል ምድርና ሰማይ
የምድርና ሰማይ
ምድርና ሰማይ
የምድርና ሰማይ
እፍኝ ሳይዘራ
ግፍ ሳይፈራ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar