Bisrat Surafel - Godanaw şarkı sözleri
Sanatçı:
Bisrat Surafel
albüm: Kal Bekal
አይከሰስም ጎዳናው ወሳጅ ነው
አይከሰስም ጎዳናው መላሽ ነው
ነያ ነያ ነያ አዎ ነያ
ናፍቀሽኛል እና አንዴ ዓይንሽን ልያ
አይከሰስም ጎዳናው ወሳጅ ነው
አይከሰስም ጎዳናው መላሽ ነው
ነያ ነያ ነያ አዎ ነያ
ናፍቀሽኛል እና አንዴ ዓይንሽን ልያ
ነያ ነያ ነያ አዎ ነያ
ናፍቀሽኛል እና አንዴ ዓይንሽን ልያ
♪
የልጅነት ፍቅር ያፍላነት ትዝታ
ያፍላነት ትዝታ
በልብ የቋጠሩት ኪዳን አይፈታ
ኪዳን አይፈታ
አብሮ አደግ እኩያ ባልንጀራ ማለት
ባልንጀራ ማለት
ካጠገብ ሲሆን ነው እንዲህ የከፋ ዕለት
እንዲህ የከፋ ዕለት
መች መቼ መቼ መቼ
መቼ አገኝሻለሁ
መች መቼ መቼ መቼ
መቼ አገኝሻለሁ
ናፍቀሽኛል ናፍቀሽኛል ናፍቀሽኛል
ሆዴ ናፍቀሽኛል
ናፍቀሽኛል ናፍቀሽኛል ናፍቀሽኛል
ሆዴ ናፍቀሽኛል
♪
አይከሰስም ጎዳናው ወሳጅ ነው
አይከሰስም ጎዳናው መላሽ ነው
ነያ ነያ ነያ አዎ ነያ
ናፍቀሽኛል እና አንዴ ዓይንሽን ልያ
ነያ ነያ ነያ አዎ ነያ
ናፍቀሽኛል እና አንዴ ዓይንሽን ልያ
ተዋደዱ ብለው ይመክራሉ ቄሱ
ይመክራሉ ቄሱ
ሼኩም ስለ ፍቅር አንድም ቃል አይረሱ
አንድም ቃል አይረሱ
ቢፋቀሩ እኮ ነው ተዋደው ቢኖሩ
ተዋደው ቢኖሩ
እናት እና አባትሽ ዘመን ያስቆጠሩ
ዘመን ያስቆጠሩ
መች መቼ መቼ መቼ
መቼ አገኝሻለሁ
መች መቼ መቼ መቼ
መቼ አገኝሻለሁ
ናፍቀሽኛል ናፍቀሽኛል ናፍቀሽኛል
ሆዴ ናፍቀሽኛል
ናፍቀሽኛል ናፍቀሽኛል ናፍቀሽኛል
ሆዴ ናፍቀሽኛል
ናፍቀሽኛል ናፍቀሽኛል ናፍቀሽኛል
ሆዴ ናፍቀሽኛል
ናፍቀሽኛል ናፍቀሽኛል ናፍቀሽኛል
ሆዴ ናፍቀሽኛል
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri