Rahel Getu - Etemete şarkı sözleri
Sanatçı:
Rahel Getu
albüm: Etemete
እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ
መሰለብኝ እንዴ ለፍቅር የማደላ
እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ
መሰለብኝ እንዴ ለፍቅር የማደላ
ሲባል ወዲያ ማዶ ተከሰተ
ወዲህ መች ይጠፋል ቀልብ የሳተ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ በላይ ባላይ ባላይ
መልካም እውነት ካይኔ ላይ
♪
ከሰው ተለይተህ ሳትፈጠር
ምን ይሆን መድምቋ ባንተ ምድር
አትብራ እንደ ኮኮብ አንተ ልጅ
ጊዜው ይጋረዳል አንተ ልጅ
ቀን እየመሰለው አንተ ልጅ
ሰው በሌት ይሄዳል አንተ ልጅ
ቢመስል እንጂ ምኞት መኖር
የታል ውበት አንተ ሳትኖር
ሳይሉት የሰው ቅኔ ዘርፎ
ስንቱ አደረ እሳት አቅፎ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ በላይ ባላይ ባላይ
እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ
መሰለብኝ እንዴ ለፍቅሬ ማደላ
ከላይ ያለበሰህ ውበት ፈትሎ
ያየህ ሸኘህ አሉ ዓይኑን ጥሎ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ በላይ ባላይ ባላይ
እንዲህ ከናፈከኝ ቆመህ ጎኔ
ምን ይውጠኝ ነበር ባትሆን የኔ
አንጀቴ የራሰው አንተ ልጅ
ሰርክ በመውደዴ አንተ ልጅ
ውሀ ልቅዳ ብዬ አንተ ልጅ
አልወርድም ምንግዴ አንተ ልጅ
በመስል እንጂ ምኞት መኖር
የታል ውበት አንተ ሳትኖር
ሳይሉት የሰው ቅኔ ዘርፎ
ስንቱ አደረ እሳት አቅፎ
በላይ በላይ በላይ በላይ
በላይ በላይ በላይ በላይ
በላይ በላይ በላይ በላይ
በላይ በላይ በላይ በላይ
እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ
መሰለብኝ እንዴ ለፍቅር የማደላ
እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ
መሰለብኝ እንዴ ለፍቅር የማደላ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri