Kishore Kumar Hits

Jacky Gosee - Ende Kelal şarkı sözleri

Sanatçı: Jacky Gosee

albüm: Balambaras


አልፌው ነበረ እንደ ቀላል፤ እንደቀላል!
ምየ ትቸው ነበር እንደ ቀላል፤ እንደ ቀላል!
ያን ሁሉ ትዝታ!
ያን ሁሉ ነገር!
እንደ ቀላል አልፌው ነበር፤
ያን ሁሉ ትዝታ!
ያን ሁሉ ነገር!
እንደ ቀላል አልፌው ነበር።
ከመላው አካሌ
ከ ደሜ ተቀብቷል ከ ደሜ ተቀብቷል
ጊዜ እያስቆጠረ
አንችን አንችን ይላል
አካሌ አንችን ይላል
ቀን እያስቆጠረ
በኔ በረታና
አልፎ እያበጃጀ
ፍቅርሽ በኔፀና
ዳግም እንደገና
እኔ አልችልም አንችን እርሰቼ
ትዝታየን ማዕረጌንም ትቼ
እኔ አልችልም ካንች ተለይቼ
ትዝታየን ማዕረጌንም ትቼ
እንደ ቀላል እንደ ቀላል
ያንችስ ነገር እንዴት ይረሳል
እኔ አልችልም አንችን እርሰቼ
ትዝታየን ማዕረጌንም ትቼ
እኔ አልችልም ካንች ተለይቼ
ትዝታየን ማዕረጌንም ትቼ
እንደ ቀላል እንደ ቀላል
ያንችስ ነገር እንዴት ይረሳል
አልፌው ነበረ እንደ ቀላል፤ እንደቀላል!
ምየ ትቸው ነበር እንደ ቀላል፤ እንደ ቀላል!
ያን ሁሉ ትዝታ!
ያን ሁሉ ነገር!
እንደ ቀላል አልፌው ነበር፤
ያን ሁሉ ትዝታ!
ያን ሁሉ ነገር!
እንደ ቀላል አልፌው ነበር።
ከ ሸራ እንዳረፈ የተሳለው በኔ፤ የተሳለው በኔ
ያላየሁት ኖሮ ያልፈታሁት ቅኔ፤ መልሰኝ ወደኔ
ከምነግርሽ በላይ
ላንቺ ያለኝን
ቃላት ሳልደረድር
ልጥሽ እራሴን
መላው አካሌን!
እኔ አልችልም አንችን እርሰቼ
ትዝታየን ማዕረጌንም ትቼ
እኔ አልችልም ካንች ተለይቼ
ትዝታየን ማዕረጌንም ትቼ
እንደ ቀላል እንደ ቀላል
ያንችስ ነገር እንዴት ይረሳል
እኔ አልችልም አንችን እርሰቼ
ትዝታየን ማዕረጌንም ትቼ
እኔ አልችልም ካንች ተለይቼ
ትዝታየን ማዕረጌንም ትቼ
እንደ ቀላል እንደ ቀላል
ያንችስ ነገር እንዴት ይረሳል።
ስለተከታተሉ እናመሰገናለን!

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar