Kishore Kumar Hits

Jacky Gosee - Endegena şarkı sözleri

Sanatçı: Jacky Gosee

albüm: Balambaras


እንደገና ልቤ አንቺን አለና
እስኪገርመው ተጨነቀና
ከርሞም ፍቅርሽ ከሆዴ አልወጣ
ንገሪኝ እቴ ልቅር ወይ ልምጣ
ንገሪኝ ፍቅሬ ልቅር ወይ ልምጣ፡፡
እንደገና ልቤ አንቺን አለና
እስኪገርመው ተጨነቀና
ከርሞም ፍቅርሽ ከሆዴ አልወጣ
ንገሪኝ እቴ ልቅር ወይ ልምጣ
ንገሪኝ ፍቅሬ ልቅር ወይ ልምጣ፡፡
መመለስ ቢቻል ጊዜን አዙሮ
ለፍቅርሽ ዋጋ በሰጠው ኖሮ
ወርቅ እንደመዳብ ሲባል በወሬ
በራሴ ላይ ደርሶ ይኸው ቆጨኝ ዛሬ
በእጄ የያዝኩት ሲርቅ ሳጣሽ ከፋኝ ዛሬ፡፡
አልወዳትም ብዬም ባወራ
መጣላት ነው ከራሴ ጋራ
አልክደውም ፍቅሯን ከሆዴ
ቆጨኝ እንጂ ትቻት መሄዴ፡፡
አልወዳትም ብዬም ባወራ
መጣላት ነው ከራሴ ጋራ
አልክደውም ፍቅሯን ከሆዴ
ቆጨኝ እንጂ ትቻት መሄዴ፡፡
ና ዛሬ (በይኝ ፍቅሬ)
ና ዛሬ (በይኝ ፍቅሬ)
ና ዛሬ (በይኝ ፍቅሬ)
ተይ በይኝ ፍቅሬ
ና ዛሬ (በይኝ ፍቅሬ)
ና ዛሬ (በይኝ ፍቅሬ)
ና ዛሬ (በይኝ ፍቅሬ)
እስኪ በይ ፍቅሬ
(በይኝ ፍቅሬ)
(በይኝ ፍቅሬ)
(በይኝ ፍቅሬ)
አሄሄሄሄሄ እህህህህ
እንደገና ልቤ አንቺን አለና
እስኪገርመው ተጨነቀና
ከርሞም ፍቅርሽ ከሆዴ አልወጣ
ንገሪኝ ፍቅሬ ልቅር ወይ ልምጣ
ንገሪኝ እቴ ልቅር ወይ ልምጣ፡፡
የራቀሽ ልቤ መውደድ ሳያንሰው
እንዳላይ ፈራው ወደሽ ሌላ ሰው
ባልነግርሽ እንጂ ፍቅሬን ቀርቤ
አንቺን ካጣው ወዲያ ታሞልሻል ልቤ
አንቺን በማጣቱ ታሞልሻል ልቤ
አልወዳትም ብዬም ባወራ
መጣላት ነው ከራሴ ጋራ
አልክደውም ፍቅሯን ከሆዴ
ጎዳኝ እንጂ ትቻት መሄዴ
አልወዳትም ብዬም ባወራ
መጣላት ነው ከራሴ ጋራ
አልክደውም ፍቅሯን ከሆዴ
ጎዳኝ እንጂ ትቻት መሄዴ
ና ዛሬ (በይኝ ፍቅሬ)
ና ዛሬ (በይኝ ፍቅሬ)
ና ዛሬ (በይኝ ፍቅሬ)
ተይ በይኝ ፍቅሬ
ና ዛሬ (በይኝ ፍቅሬ)
ና ዛሬ (በይኝ ፍቅሬ)
ና ዛሬ (በይኝ ፍቅሬ)
እስኪ በይ ፍቅሬ
(በይኝ ፍቅሬ)
(በይኝ ፍቅሬ)
(በይኝ ፍቅሬ)ፐ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar