Kishore Kumar Hits

Jacky Gosee - Hiyaw şarkı sözleri

Sanatçı: Jacky Gosee

albüm: Balambaras

ቀኑ ጨለም ሲል ጨረቃ ስትወጣ በኮኮቦች ስትደምቅ አለም በፀጥታ በአሳብ ሰመመን ሳይሽ በትዝታ ይሰማኛል ከሩቅ

የልብሽ ተርታ ከምድር አራዊት ከፍጥረታት ሁሉ ከአውሎ ንፋስ ወጀብ በልጦ
ከማዕበሉ ቀን ሌት ባሳብ በትዝታ በናፍቆት እየመጣሽ ድቅን ይላል ዐይኔ ላይ ያ ፈገግታሽ

እንደ ውቅያኖስ ጥልቀት የሰማይ ከፍታ አለሽ በልቤ ቦታ እስከ አድማሱ ርቀት እስከ ዓለም ዳርቻ አልተገኘልሽ አቻ
(ያው ዛሬም ያው ነገም ያው ነው)

ቀኑ ጨለም ሲል ጨረቃ ስትወጣ በኮኮቦች ስትደምቅ አለም በፀጥታ በአሳብ ሰመመን ሳይሽ በትዝታ ይሰማኛል ከሩቅ
የልብሽ ተርታ ከምድር አራዊት ከፍጥረታት ሁሉ ከአውሎ ንፋስ ወጀብ በልጦ
ከማዕበሉ ቀን ሌት ባሳብ በትዝታ በናፍቆት እየመጣሽ ድቅን ይላል ዐይኔ ላይ ያ ፈገግታሽ

ጀንበራም ብትጠልቅ ቢጠቁርም ቢያበራ ዛሬም አለሽ
እንዳምናው ከዋክብት ቢረግፉ ብትናወጥ ዓለም ህያው ነሽ ዝንት ዓለም

(ያው ዛሬም ያው ነገም ያው ነው)

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar