Kishore Kumar Hits

Jacky Gosee - Enda Moraw şarkı sözleri

Sanatçı: Jacky Gosee

albüm: Balambaras


እንደ አሞራዉ እንደ በራሪዉ
ይህ ልቤ ነዉ እሩቅ አዳሪ
የሚነሳው በጠዋት ማልዶ
ተናፋቂ የሩቅ ሠዉ ወዶ
እንደ አሞራዉ እንደ በራሪዉ
ይህ ልቤ ነዉ እሩቅ አዳሪ
የሚነሳው በጠዋት ማልዶ
ተናፋቂ የሩቅ ሠዉ ወዶ
ያኖረሽ ሆዴ ነው
የወደደሽ ልቤ ያየሽ ደሞ አይኔ
ቢለዉ አይደለም ወይ
አንቺን ከሰው መርጦ ያገናኸሽ ከኔ
ብረር ብረር ፍቅር ቢያሰኸኝ
ከሩቅ ሰማይ እስከመገኘት
ዳር እስከ ዳር ልቤ አንቺን ዞሮ
ልረፍ አለኝ ከልብሽ ጎሮ
ሰማይ እየቀዘፈ ክንፎቹን እያማታ
ፍቅርሽ ከኔ ይመጣል ሊመሽ ሲል ወደ ማታ
ሰማይ እየቀዘፈ ክንፎቹን እያማታ
ፍቅርሽ ከኔ ይመጣል ሊመሽ ሲል ወደ ማታ
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው በሰማይ በራሪ
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው በሰማይ በራሪ
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው በሰማይ በራሪ
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው በሰማይ በራሪ
እንደ አሞራዉ እንደ በራሪዉ
ይህ ልቤ ነዉ እሩቅ አዳሪ
የሚነሳው በጠዋት ማልዶ
ተናፋቂ የሩቅ ሠዉ ወዶ
እንደ አሞራዉ እንደ በራሪዉ
ይህ ልቤ ነዉ እሩቅ አዳሪ
የሚነሳው በጠዋት ማልዶ
ተናፋቂ የሩቅ ሠዉ ወዶ
ማረፊያ እንደሌለው
የምሽት በራሪ የሀሳብ መንገደኛ
ናፍቆትሽ አይደል ወይ
እንቅልፍ የሚነሳኝ አርፌ እንዳልተኛ
ብረር ብረር ፍቅር ቢያሰኸኝ
ከሩቅ ሰማይ እስከመገኘት
ዳር እስከ ዳር ልቤ አንቺን ዞሮ
ልረፍ አለኝ ከልብሽ ጎሮ
ሰማይ እየቀዘፈ ክንፎቹን እያማታ
ፍቅርሽ ከኔ ይመጣል ሊመሽ ሲል ወደ ማታ
ሰማይ እየቀዘፈ ክንፎቹን እያማታ
ፍቅርሽ ከኔ ይመጣል ሊመሽ ሲል ወደ ማታ
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው በሰማይ በራሪ
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው በሰማይ በራሪ
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው በሰማይ በራሪ
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው በሰማይ በራሪ
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው በሰማይ በራሪ
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው በሰማይ በራሪ
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው በሰማይ በራሪ
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው
እንደ አሞራው በሰማይ በራሪ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar