ከሁኔታው በላይ ሆኖ ሰው ከማለ
አይን ክዶ ማዶ ማዶ ልየው ካለ
ከመንደሯ ሄዶ ልቤ ስለ ቀረ
ከጦርነት በላይ ሆኗል የከረረ
ባላምባራስ አምጣ ያንን ፈረስ
ፊታውራሪ አንድ አምላኩን ፈሪ
ግራ አዝማች እንዴው ለዚህች ልጅ
እንዲመች ይምጣ ድጅ አዝማች
ባላምባራስ አምጣ ያንን ፈረስ
ፊታውራሪ አንድ አምላኩን ፈሪ
ግራ አዝማች እንዴው ለዚህች ልጅ
እንዲመች ይምጣ ድጅ አዝማች
♪
አልወጣም መቅደላ ብሄድ እጅ አልሰጥ
ይሄ ፍቅር እንጂ ጠላት ጦር አይደለም
በፍቅር ጦርነት እንዳ ይወድቅ ግዛቴ
አምጡልኝ እቺን ልጅ ብላቴ
በአብ ሰላማ ፊት ትሁን ባለቤቴ
ይቅርና ዘውዱ የልብ ጉዱ
ሹማት መንግስቴ ትሁን ንግስቴ
♪
ባላምባራስ አምጣ ያንን ፈረስ
ፊታውራሪ አንድ አምላኩን ፈሪ
ግራ አዝማች እንዴው ለዚህች ልጅ
እንዲመች ይምጣ ድጅ አዝማች
ባላምባራስ አምጣ ያንን ፈረስ
ፊታውራሪ አንድ አምላኩን ፈሪ
ግራ አዝማች እንዴው ለዚህች ልጅ
እንዲመች ይምጣ ድጅ አዝማች
ከሁኔታው በላይ ሆኖ ሰው ከማለ
አይን ክዶ ማዶ ማዶ ልየው ካለ
ከመንደሯ ሄዶ ልቤ ስለ ቀረ
ከጦርነት በላይ ሆኗል የከረረ
ባላምባራስ አምጣ ያንን ፈረስ
ፊታውራሪ አንድ አምላኩን ፈሪ
ግራ አዝማች እንዴው ለዚህች ልጅ
እንዲመች ይምጣ ድጅ አዝማች
ባላምባራስ አምጣ ያንን ፈረስ
ፊታውራሪ አንድ አምላኩን ፈሪ
ግራ አዝማች እንዴው ለዚህች ልጅ
እንዲመች ይምጣ ድጅ አዝማች
ይወራላት በአዋጅ ክብረ ንግስቱ ላይ
ውድቀት የለም ወይ ከዙፋኑ በላይ
አይበቃም በጭራሽ የክብሩ ኒሻን
ልቤ እንዳትረታ እንዳይከዳህ ወኔ
ማርካት በሰላም ሂድ እርሷን ላርጋት የኔ
ሊቀ መኳሱ
እያወደሱ
በአጀብ በወኔ
እንድሄድ እኔ
ባላምባራስ አምጣ ያንን ፈረስ
ፊታውራሪ አንድ አምላኩን ፈሪ
ግራ አዝማች እንዴው ለዚህች ልጅ
እንዲመች ይምጣ ድጅ አዝማች
ባላምባራስ አምጣ ያንን ፈረስ
ፊታውራሪ አንድ አምላኩን ፈሪ
ግራ አዝማች እንዴው ለዚህች ልጅ
እንዲመች ይምጣ ድጅ አዝማች
ተፈፀመ ፡፡
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri