ምን አጠፋሁ ምን ሰራሁ ጡር
ተለይቼሽ እንዴት ልኑር
እስትንፋሴ ዋይ በዚች አለም
ለኔ እንዳንቺ ማንም የለም
ምን አጠፋሁ ምን ሰራሁ ጡር
ተለይቼሽ እንዴት ልኑር
እስትንፋሴ ዋይ በዚች አለም
ለኔ እንዳንቺ ማንም የለም
እንደዛሬው ሳይሆን ነገር ሳይበላሽ
መች ይለያይ ነበር ገላዬ ከገላሽ
እንደው ስታስቢው እኔ አንቺን አጥቼ
ምን ማረፊያ ላገኝ ከልብሽ ወጥቼ
ባስቀይምሽ ባሰኝሽ ቅር
ስለፍቅር ነይ ሁሉም ይቅር
ባስቀይምሽ ባሰኝሽ ቅር
ስለፍቅር ነይ ሁሉም ይቅር
ላይ ላይ ላላይላይ
ላላይ ላይ ላይ ላይ
ላይ ላይ ላላይላይ
ላላይ ላይ ላይ ላይ
ላይ ላይ ላላይላይ
ላላይ ላይ ላይ ላይ
ላይ ላይ ላላይላይ
ላላይ ላይ ላይ ላይ
ምን አጠፋሁ ምን ሰራሁ ጡር
ተለይቼሽ እንዴት ልኑር
እስትንፋሴ ዋይ በዚች አለም
ለኔ እንዳንቺ ማንም የለም
እንዳዋፍ ዝማሬ ልብን የሚያቀልጠው
ያ ለዛ ጨዋታሽ ሰሞኑን ምን ዋጠው
መቼም ሰው ነኝና ባላሰብኩት ቦት
ሳላውቅ አስቀይሜሽ ከሆነምይቅርታ
ካስከፋሁሽ ባንደበቴ
ይቅር ብለሽ ነይ ግቢ ቤቴ
ካስከፋሁሽ ባንደበቴ
ይቅር ብለሽ ነይ ግቢ ቤቴ
ላይ ላይ ላላይላይ
ላላይ ላይ ላይ ላየረ
ላይ ላይ ላላይላይ
ላላይ ላይ ላይ ላይ
ላይ ላይ ላላይላይ
ላላይ ላይ ላይ ላይ
ላይ ላይ ላላይላይ
ላላይ ላይ ላይ ላይ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri