Tibebu Workyie - Gena Zarie şarkı sözleri
Sanatçı:
Tibebu Workyie
albüm: Ne-Geste Saba
አስቤሽ አላውቅም አንድ ቀን
አላውቅም አንድ ቀን
እስኪ አሁን ደሞ ምን ይባላል
ማለቴ አንቺን አንቺን
አስቤሽ አላውቅም አንድ ቀን
አላውቅም አንድ ቀን
እስኪ አሁን ደሞ ምን ይባላል
ማለቴ አንቺን አንቺን
አስቤሽ አላውቅም
በፍቅር መንፈሴ
ዛሬ ግን ተረታሁ
አመለከሽ ነፍሴ
ምንድነው ሚስጥሩ
አንቺን የማፍቀሬ ድንገት የወደድኩሽ ቆይቼ እስከዛሬ
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ
የተመኘሁሽ ያለምኩሽ
አይደለም ድፍረት እወቂ
አንቺ ልጅ ከኔ አትራቂ
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ
የተመኘሁሽ ያለምኩሽ
አይደለም ድፍረት እወቂ
አንቺ ልጅ ከኔ አትራቂ
አስቤሽ አላውቅም አንድ ቀን
አላውቅም አንድ ቀን
እስኪ አሁን ደሞ ምን ይባላል
ማለቴ አንቺን አንቺን
አስቤሽ አላውቅም አንድ ቀን
አላውቅም አንድ ቀን
እስኪ አሁን ደሞ ምን ይባላል
ማለቴ አንቺን አንቺን
ውሎ አድሮ ቢመጣም የፍቅር ስሜቱ
አይደለም ለዋዛ ልቤ አንቺን ማለቱ
ባገኘው ምናለ ልብሽን በምልጃ
ተገፏል ደመናው የአይኔ መጋረጃ
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ
የተመኘሁሽ ያለምኩሽ
አይደለም ድፍረት እወቂ
አንቺ ልጅ ከኔ አትራቂ
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ
የተመኘሁሽ ያለምኩሽ
አይደለም ድፍረት እወቂ
አንቺ ልጅ ከኔ አትራቂ
አስቤሽ አላውቅም
በፍቅር መንፈሴ
ዛሬ ግን ተረታሁ
አመለከሽ ነፍሴ
ምንድነው ሚስጥሩ
አንቺን የማፍቀሬ ድንገት የወደድኩሽ ቆይቼ እስከዛሬ
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ
የተመኘሁሽ ያለምኩሽ
አይደለም ድፍረት እወቂ
አንቺ ልጅ ከኔ አትራቂ
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ
የተመኘሁሽ ያለምኩሽ
አይደለም ድፍረት እወቂ
አንቺ ልጅ ከኔ አትራቂ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri