Kishore Kumar Hits

Tibebu Workyie - Mieda Lay Kere şarkı sözleri

Sanatçı: Tibebu Workyie

albüm: Ne-Geste Saba


ሜዳ ላይ ቀረ ልቤ ሜዳ ላይ
ዳግመኛ አይንሽን ላላይ እምድር ላይ
ሜዳ ላይ ቀረ ልቤ ሜዳ ላይ
ዳግመኛ አይንሽን ላላይ እምድር ላይ
በዋይታ አለፈን እለቱ በአበባ አጊጦ ስርአቱ
ተከበረና ሰልስቱ ሰው ተከተተ ከቤቱ
በዋይታ አለፈን እለቱ በአበባ አጊጦ ስርአቱ
ተከበረና ሰልስቱ ሰው ተከተተ ከቤቱ
ፎቶሽን ከግድግዳዬ በክብር አኑሬው ሰቅዬ
ትኩር ብሎን እያየ ባነጋግረው ዝም አለ
ፎቶሽን ከግድግዳዬ በክብር አኑሬው ሰቅዬ
ትኩር ብሎን እያየ ባነጋግረው ዝም አለ
ሜዳ ላይ ቀረ ልቤ ሜዳ ላይ
ዳግመኛ አይንሽን ላላይ እምድር ልይ
ሜዳ ላይ ቀረ ልቤ ሜዳ ልይ
ዳግመኝ አይንሽን ላላይ እምድር ላይ
መኖር አልቻልኩም ብቻዬን አንቺን አጥቼ አበባዬን
ለማን ልናገር ስቃዬን ትተሺኝ ነጉደሽ ባዶዬን
መኖር አልቻልኩም ብቻዬን አንቺን አጥቼ አበባዬን
ለማን ልናገር ስቃዬን ትተሺኝ ነጉደሽ ባዶዬን
ልቤም ካንቺ ጋር አብሮ ይኖራል የሙታን ኑሮ
ልላመድ ከመከራዬ የኔም እስኪደርስ ተራዬ
ልቤም ካንቺ ጋር አብሮ ይኖራል የሙታን ኑሮ
ልላመድ ከመከራዬ የኔም እስኪደርስ ተራዬ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar