Kishore Kumar Hits

Tibebu Workyie - Yezelalemie Nesh şarkı sözleri

Sanatçı: Tibebu Workyie

albüm: Ne-Geste Saba


አልሄድ ሸንግም አልውል
ምን ሆንኩኝ ብዬስ
ይበለኝ,የእጄን ነው ያገኘሁት
አልሄድ ሸንግም አልውል
ምን ሆንኩኝ ብዬ
ይበለኝ,የእጄን ነው ያገኘሁት
የዘላለሜ ነሽ,የፀፀት ቁራኛ የቁችትም ስንቄ
የዘላለሜ ነሽ,ከሆዴ አልጎደልሽም ብሄድ ከሀገር ርቄ
የዘላለሜ ነሽ,ምድር እስካለሁኝ እስከ ህልፈተ ህይወቴ
የዘላለሜ ነሽ,የኑሮ ሂደቴ የኔነት ናፍቆቴ
አልሄድ ሸንግም አልውል
ምን ሆንኩኝ ብዬስ
ይበለኝ,የእጄን ነው ያገኘሁት
አልሄድ ሸንግም አልውል
ምን ሆንኩኝ ብዬስ
ይበለኝ,የእጄን ነው ያገኘሁት
የዘላለሜ ነሽ,የህሊና ቁስል ፈውስ መድሀኒት
የዘላለሜ ነሽ,የምትመዘምዚኝ ቀን ሳትዪ ለሊት
የዘላለሜ ነሽ,ብርቅም ከሀገር አልቀርም ጡርሽ
የዘላለሜ ነሽ,በፀፀት ጎጆዬ ሁሌም ነዋሪ ነሽ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar