Kishore Kumar Hits

Tibebu Workyie - Chershgn şarkı sözleri

Sanatçı: Tibebu Workyie

albüm: Ne-Geste Saba


በይ አጉል አደረግሽኝ
ሳልነካሽ ነካክተሸኝ
ቀርበሽኝ እንደጀመርሽኝ
ነይና አንቺዉ ጨርሽኝ
በይ አጉል አደረግሽኝ
ሳልነካሽ ነካክተሸኝ
ቀርበሽኝ እንደጀመርሽኝ
ነይና አንቺዉ ጨርሽኝ
ዉበት ቁንጅና ቅርፅሽ
ጋሻና ጃግሬ ሆኖሽ
ፍቅርን ጦር መዘሽ
በኔ ላይ ምነዉ ዘመትሽ
ተናዘዝኩልሽ በቁሜ
ሳልሞት እያለሁ ታምሜ
ጨርሺኝ ባክሽ በቶሎ
አይኮራም ጀግና ሙት ገሎ
ዉዉ ጀመርሽኝ ነይ ጨርሽኝ
ዉዉ ጀመርሽኝ ነይ ጨርሽኝ
በይ አጉል አደረግሽኝ
ሳልነካሽ ነካክተሸኝ
ቀርበሽኝ እንደጀመርሽኝ
ነይና አንቺዉ ጨርሽኝ
በይ አጉል አደረግሽኝ
ሳልነካሽ ነካክተሸኝ
ቀርበሽኝ እንደጀመርሽኝ
ነይና አንቺዉ ጨርሽኝ
እጅግ በረታ ስቃዬ
መተሸ ገላግይን ገዳዬ
ህመሜ አንቺዉ ነሽና
ጨርሽኝ ባክሽ ነይና
ገዳይ የፍቅር ጀግና
የምትወደሽ በዝና
ተቀብያለሁ አምኜ
ተረቺዉ የአንቺዉ ሙት ሆኜ
ዉዉ ጀመርሽኝ ነይ ጨርሽኝ
ዉዉ ጀመርሽኝ ነይ ጨርሽኝ
ዉዉ ጀመርሽኝ ነይ ጨርሽኝ
ዉዉ ጀመርሽኝ ነይ ጨርሽኝ
ዉዉ ጀመርሽኝ ነይ ጨርሽኝ
ዉዉ ጀመርሽኝ ነይ ጨርሽኝ
ዉዉ ጀመርሽኝ ነይ ጨርሽኝ
ዉዉ ጀመርሽኝ ነይ ጨርሽኝ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar