Kishore Kumar Hits

Tibebu Workyie - Hebyie şarkı sözleri

Sanatçı: Tibebu Workyie

albüm: Alamarrm (Ethiopian Contemporary Music)


ለስሙ ነበር ኑሮዬ
የእስካሁኑ ጉዞዬ
ኑሮን አሁን ሀ ብዬ
በአንቺ ጀመርኩ ከቆየ
ለስሙ ነበር ኑሮዬ
የእስካሁኑ ጉዞዬ
ኑሮን አሁን ሀ ብዬ
በአንቺ ጀመርኩ ከቆየ
ለስሙ ነበር ኑሮዬ
ቢሄድ ቢቆጠር እድሜዬ
ገና አሁን ነዉ ማፍቀር ችዬ
የጀመርኩት ኑሮን ሀ ብዬ
አንቺን የሰጠኝ ልጽናና
ለነፍሴ የፍቅር መና
በቃ እምነቴን በአንቺ ጥዬ
ልጀምር ነዉ ኑሮን ሀ ብዬ
ገና አሁን ኑሮን ሀ ብዬ
ጀምሬያለሁ አምሯል ተስፋዬ
ይኸዉ አንቺን ካገኘሁ ወዲህ
ላየዉ ወሰንኩ ኑሮን ከእንግዲህ
ገና አሁን ኑሮን ሀ ብዬ
ጀምሬያለሁ አምሯል ተስፋዬ
ይኸዉ አንቺን ካገኘሁ ወዲህ
ላየዉ ወሰንኩ ኑሮን ከእንግዲህ
ለስሙ ነበር ኑሮዬ
የእስካሁኑ ጉዞዬ
ኑሮን አሁን ሀ ብዬ
በአንቺ ጀመርኩ ከቆየ
ለስሙ ነበር ኑሮዬ
የእስካሁኑ ጉዞዬ
ኑሮን አሁን ሀ ብዬ
በአንቺ ጀመርኩ ከቆየ
ፍፁም ነኝ እኔ ባልልም
የነገን ማወቅ ባልችልም
የመጪዉን ለአምላክ ጥዬ
ልጀምር ነዉ ኑሮን ሀ ብዬ
የህይወት ባዶነት ኦና
ያለ ሰዉ አይደመቅምና
እስቲ ልየዉ ማፍቀር ችዬ
ከአንቺ ጋራ ኑሮን ሀ ብዬ
ገና አሁን ኑሮን ሀ ብዬ
ጀምሬያለሁ አምሯል ተስፋዬ
ይኸዉ አንቺን ካገኘሁ ወዲህ
ላየዉ ወሰንኩ ኑሮን ከእንግዲህ
ገና አሁን ኑሮን ሀ ብዬ
ጀምሬያለሁ አምሯል ተስፋዬ
ይኸዉ አንቺን ካገኘሁ ወዲህ
ላየዉ ወሰንኩ ኑሮን ከእንግዲህ
ለስሙ ነበር ኑሮዬ
ቢሄድ ቢቆጠር እድሜዬ
ገና አሁን ነዉ ማፍቀር ችዬ
የጀመርኩት ኑሮን ሀ ብዬ
አንቺን የሰጠኝ ልጽናና
ለሰፍሴ የፍቅር መና
በቃ እምነቴን በአንቺ ጥዬ
ልጀምር ነዉ ኑሮን ሀ ብዬ
ገና አሁን ኑሮን ሀ ብዬ
ጀምሬያለሁ አምሯል ተስፋዬ
ይኸዉ አንቺን ካገኘሁ ወዲህ
ላየዉ ወሰንኩ ኑሮን ከእንግዲህ
ገና አሁን ኑሮን ሀ ብዬ
ጀምሬያለሁ አምሯል ተስፋዬ
ይኸዉ አንቺን ካገኘሁ ወዲህ
ላየዉ ወሰንኩ ኑሮን ከእንግዲህ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar