Kishore Kumar Hits

Tibebu Workyie - Leman Honena şarkı sözleri

Sanatçı: Tibebu Workyie

albüm: Alamarrm (Ethiopian Contemporary Music)


ወይ መፈራቱ ወይ መተፋፈር
ቃላት እንኳን ጠፍተዉ ከከንፈር
እኔም ወኔ አጥቼ አሂ አንቺም እንደ ወጉ
ከሱ ይምጣ ብለሽ አሀ ቅድምያ መፈለጉ
ስፈራሽ ስትፈሪኝ አሄ በአይን እንደተያየን አሂ
ዉስጣችን ሳይፈልግ አሀ በቃ ተለያየን
እየተያየን ተለያየን አሀ
እየተያየን ተለያየን
እየተያየን ተለያየን አሄ
እየተያየን ተለያየን
እየተያየን ተለያየን አሀ
እየተያየን ተለያየን
እየተያየን ተለያየን አሄ
እየተያየን ተለያየን
እየወደድኩሽ ነዉ እያፈቀርኩሽ
ሳጣሽ ሳጣሽ እያፈቀርኩሽ
ምን ተሰማሽ ይሁን ስጣጭኝ ሳጣሽ
ምን አልሽ ምን አልሽ ፍቅር አንቺን ሳጣሽ
እንደዉ አይኔ እያየ አንቺም እያየሽ
ሳጣሽ ሳጣሽ እንደዉ ለትንሽ
እኔም የሰዉ ሆንኩኝ አንቺም የሰዉ ሆንሽ
ምን አልሽ ምን አልሽ አንቺም የሰዉ ሆንሽ
እየተያየን ተለያየን አሀ
እየተያየን ተለያየን
እየተያየን ተለያየን አሄ
እየተያየን ተለያየን
እየተያየን ተለያየን አሀ
እየተያየን ተለያየን
እየተያየን ተለያየን አሄ
እየተያየን ተለያየን
በአይናችን ተግባብተን ስሜት ለስሜት
ድንገት ድንገት ተያይተን ድንገት
እንዳንነጋገር ገደበን ፍርሃት
ፍርሃት ፍርሃት ፍርሃት ወይ ድፍረት ማጣት
ፈራ ተባ ስንል ቀርበን ለማዉራ
ድንገት ድንገት አቅቶን ማዉራት
በአይን ብቻ ቀረን በመተያየት
ፍርሃትe ፍርሃት ለያየን ፍርሃት
እኔም ወኔ አጥቼ አሂ አንቺም እንደ ወጉ
ከሱ ይምጣ ብለሽ አሀ ቅድምያ መፈለጉ
ስፈራሽ ስትፈሪኝ አሄ በአይን እንደተያየን አሂ
ዉስጣችን ሳይፈልግ አሀ በቃ ተለያየን
እየተያየን ተለያየን አሀ
እየተያየን ተለያየን
እየተያየን ተለያየን አሄ
እየተያየን ተለያየን
እየተያየን ተለያየን አሀ
እየተያየን ተለያየን
እየተያየን ተለያየን አሄ
እየተያየን ተለያየን
እየተያየን ተለያየን አሀ
እየተያየን ተለያየን
እየተያየን ተለያየን አሄ
እየተያየን ተለያየን
እየተያየን ተለያየን አሀ
እየተያየን ተለያየን
እየተያየን ተለያየን አሄ
እየተያየን ተለያየን

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar