እህህህህ
ኧረ እንደምን አለህ
ናንዋ ለኔ
አልማዝዋ እንዴት ነህ
ዘመድዋ ለኔ
ኧረ እንደምን አለህ
ባቲ ወይ ትዝታ አንቺሆዬም አይደል
ባቲ ወይ ትዝታ አንቺሆዬም አይደል
የልቤ ቅኝቱ ተገኝቷል ከአምባሰል
የልቤ ቅኝቱ ተገኝቷል ከአምባሰል
አምባሰል ለገደል ምን ያሽሟጥጡታል
አምባሰል ለገደል ምን ያሽሟጥጡታል
ፈረስ ባያስጋልብ ማር ይቆርጡበታል
ፈረስ ባያስጋልብ ማር ይቆርጡበታል
አዬዬ
ናንዋ ለኔ
አሀሀሀ
ኧረ እንደምን አለህ
አልማዝዋ ለኔ
ኧረ እንደምን አለህ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri