Kishore Kumar Hits

Marcos - Ewedehalehu şarkı sözleri

Sanatçı: Marcos

albüm: Bisetegn


ፀደኒያ ገብረማርቆስ
እወድሃለሁ
ጥፋቴን አምናለሁ ፤ አዎ በድዬሃለሁ
እንዴትስ ደፍሬ ፤ ማረኝ እልሃለሁ
ጨንቆኛል እኔ ፤ ከቶ እንዴት ብዬ
አይንህን አያለሁ
ቂም እንዳልያዝክብኝ፤ፍፁም ባምንብህም
እኔ አፌን ሞልቼ ፤ማረኝ አልልህም
በገዛ ጥፋቴ ፤ ስሸሽህ እኖራለሁ
አንተን በማጣት ፤ ራሴን ቀጥቻለሁ።
እወድሃለሁ እወድሃለሁ ፤እወድሃለሁ ቃሌ ነው
እወድሃለሁ እወድሃለሁ ፤እወድሃለሁ ይኸው ነው
ጥፋቴን አምናለሁ ፤ አዎ በድዬሃለሁ
እንዴትስ ደፍሬ ፤ ማረኝ እልሃለሁ
ጨንቆኛል እኔ ፤ ከቶ እንዴት ብዬ
አይንህን አያለሁ
የበደልኩህ በደል ፤ እንቅልፌን ነስቶኛል
ሰላሜን አጣሁ ፤ እንዴት ይሻለኛል
ጥፋቴን አልክድም አስቀይሜሀለሁ
ብቻ ተረዳልኝ ዛሬም እወድሃለሁ
እወድሃለሁ እወድሃለሁ ፤እወድሃለሁ ቃሌ ነው
እወድሃለሁ እወድሃለሁ ፤እወድሃለሁ ይኸው ነው
እወድሃለሁ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

On

2019 · single

Benzer Sanatçılar