አታላይ አታላይ
አታላይ አታላይ
ኖረሀል ለካ ሳላይ
አታላይ አታላይ
አታላይ አታላይ
ኖረሀል ለካ ሳላይ
አታላይ አታላይ
አታላይ አታላይ
ኖረሀል ለካ ሳላይ
አታላይ አታላይ
አታላይ አታላይ
ኖረሀል ለካ ሳላይ
በጣም ጨካኝ ነው ጨካኝ ነው
በፍቅሬ የቀለደ ክፉ ነው
በጣም ጨካኝ ነው ጨካኝ ነው
በፍቅሬ የቀለደ ክፉ ነው
እዳው ገብስ ነው
እርግፍ አድርጎ መሄድ አንተን
በጣም ጨካኝ ነው ጨካኝ ነው
በፍቅሬ የቀለደ ክፉ ነው
በጣም ጨካኝ ነው ጨካኝ ነው
በፍቅሬ የቀለደ ክፉ ነው
እዳው ገብስ ነው
እርግፍ አድርጎ መሄድ አንተን
እዳው ገብስ ነው
እርግፍ አድርጎ መሄድ አንተን
አሄሄ ቆላውን ደጋውን ካንተ ጋር ደክሜ
ደክሜ ደክሜ
አሄሄ ለፍቅራችን ማበብ ያለኝን እንደ አቅሜ
ያለኝን እንደ አቅሜ
በቃልህ ስመካ ስመካ ስኩራራ
ስመካ ስኩራራ
አሄሄ ለካስ የሰው ልቡ አይገኝምና
አይገኝምና
እምነት አጉዳይ እምነት አፍራሽ
የመሆንህን ሳላውቀው
ለካ በከንቱ ነበረ
በአንተ ፍቅር የምጨነቀው
እምነት አጉዳይ እምነት አፍራሽ
የመሆንህን ሳላውቀው
ለካ በከንቱ ነበረ
በአንተ ፍቅር የምጨነቀው
አታላይ አታላይ
አታላይ አታላይ
ኖረሀል ለካ ሳላይ
አታላይ አታላይ
አታላይ አታላይ
ኖረሀል ለካ ሳላይ
በጣም ጨካኝ ነው ጨካኝ ነው
በፍቅሬ የቀለደ ክፉ ነው
በጣም ጨካኝ ነው ጨካኝ ነው
በፍቅሬ የቀለደ ክፉ ነው
እዳው ገብስ ነው
እርግፍ አድርጎ መሄድ አንተን
እዳው ገብስ ነው
እርግፍ አድርጎ መሄድ አንተን
አሄሄ ጥማትህ ጥማቴ ሲርብህ ተርቤ
ሲርብህ ተርቤ
አሄሄ እራሴን ረስቼ ላንተ ተንገብግቤ
ላንተ ተንገብግቤ
'ባልማዝና በእንቁ ፍቅሬን ያለወጥኩት
ፍቅሬን ያለወጥኩት
አሄሄ ላንተ አልነበረም ወይ የቆንጆ ቀርፋፋ
ስምን ያተረፍኩት
እምነት አጉዳይ እምነት አፍራሽ
የመሆንህን ሳላውቀው
ለካ በከንቱ ነበረ
በአንተ ፍቅር የምጨነቀው
እምነት አጉዳይ እምነት አፍራሽ
የመሆንህን ሳላውቀው
ለካ በከንቱ ነበረ
በአንተ ፍቅር የምጨነቀው
አታላይ አታላይ
አታላይ አታላይ
ኖረሀል ለካ ሳላይ
አታላይ አታላይ
አታላይ አታላይ
ኖረሀል ለካ ሳላይ
አታላይ አታላይ
አታላይ አታላይ
ኖረሀል ለካ ሳላይ
አታላይ አታላይ
አታላይ አታላይ
ኖረሀል ለካ ሳላይ
አታላይ አታላይ
አታላይ አታላይ
ኖረሀል ለካ ሳላይ
አታላይ አታላይ
አታላይ አታላይ
ኖረሀል ለካ ሳላይ
አታላይ አታላይ
አታላይ አታላይ
ኖረሀል ለካ ሳላይ
አታላይ አታላይ
አታላይ አታላይ
ኖረሀል ለካ ሳላይ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri