ፍቅሬ ነህ ሕይወቴ ክብሬ መሰረቴ
ሃብቴና ንብረቴ ነህ የልጅነቴ
መቼም አልረሳህም እስከለተ ሞቴ
መነሻዬ አንተ ነህ ላሁን እኔነቴ
መቼም አልረሳህም እስከለተ ሞቴ
ሳይህ እረካለሁ አትጥፋ ከፊቴ
ፍቅሬ ነህ ሕይወቴ ክብሬ መሰረቴ
ሃብቴና ንብረቴ ነህ የልጅነቴ
መቼም አልረሳህም እስከለተ ሞቴ
መነሻዬ አንተ ነህ ላሁን እኔነቴ
መቼም አልረሳህም እስከለተ ሞቴ
ሳይህ እረካለሁ አትጥፋ ከፊቴ
አሄሄሄ አንተው
አንተው ነህ አንተው ነህ
አንተው የፍቅር ጌታዬ
አንተው ዘላለም ኑርልኝ ዓይንዬ
አሄሄሄ አንተው
አንተው ነህ አንተው ነህ
አንተው የፍቅር ጌታዬ
አንተው ዘላለም ኑርልኝ ዓይንዬ
ፍቅሬ ነህ ሕይወቴ ክብሬ መሰረቴ
ሃብቴና ንብረቴ ነህ የልጅነቴ
መቼም አልረሳህም እስከለተ ሞቴ
መነሻዬ አንተ ነህ ላሁን እኔነቴ
መቼም አልረሳህም እስከለተ ሞቴ
ሳይህ እረካለሁ አትጥፋ ከፊቴ
ፍቅሬ ነህ ሕይወቴ ክብሬ መሰረቴ
ሃብቴና ንብረቴ ነህ የልጅነቴ
መቼም አልረሳህም እስከለተ ሞቴ
መነሻዬ አንተ ነህ ላሁን እኔነቴ
መቼም አልረሳህም እስከለተ ሞቴ
ሳይህ እረካለሁ አትጥፋ ከፊቴ
አሄሄሄ አንተን
አንተን አያሳጣኝ
አንተን ክፉ አያሰየኝ
ካ'ለው
ካ'ለው እስከገነት ናልኝ
አንተን
አንተን አያሳጣኝ
አንተን ክፉ አያሳየኝ
ጥላዬ እንደ ደብር ዋርካ ኑርልኝ
አሂ ...አሂ.አሂ ሂ
አሂ ...አሂ.አሂ ሂ
አሂ ...አሂ.አሂ ሂ
አሂ ...አሂ.አሂ ሂ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri