Kishore Kumar Hits

Marcos - Eketelehalwe şarkı sözleri

Sanatçı: Marcos

albüm: Bisetegn


እከተልሃለው በሄድክበት በቆምክበት ሁሉ
አይኖቼ ያላንተ በምድር ሌላ መች ያያሉ
እንደው አንተን ብቻ አንተን ብቻ ከዚ ሁሉ ሰው
ምን ይሆን ሃሳቤ ይህ ስሜቴ ላንተ የተለየው
ገብተህ ልቤ ውስጥ ኑርበት እንጂ ከልካይ የለህም እና
ሳይህ ሳወራ ስጫወት ውዬ ሁኣላ መለየት አለና
እንዳትለየኝ እፈልጋለው ሁንልኝ ሁሌ ከጎኔ
ትቼው አልኖርም ውዬም አላድርም ያንትን ፍቅር ጭራሽ እኔ
ያንተን ፍቅር እኔ ወይኔ አልተወውም እኔ
ያንተን ፍቅር እኔ ወይኔ አልተወውም እኔ
በጣም ልዩ ሆነህ ተፈጥረሃል አንተ ብቻ ለኔ
ካጠገቤ አትራቅ እዳይናፍቅ እንዳይርብህ አይኔ
ድምፅህ ይሰማኛል ዜማ ሆኖ ቃል በወጣ ቁጥር
የቱን ላድንቅልህ የቱን ልትው ሁለመናህ ፍቅር
እግርህን ልሁን የምወደውን እንድኖር በሄድክበት
ልለይህ አልፈቅድም እንኩዋን ብዙ ቀን አጭሩኣን አንድ ሰአት
ቢያስገርማቸው ቢያስጨንቃቸው ወድጄህ መንገብገቤ
ትቼው አልኖርም ውዬም አላድርም ያንተን ፍቅር ጭራሽ እኔ
አልተወውም እኔ ወይኔ አልተወውም እኔ ወይኔ
ያንተን ፍቅር እኔ ወይኔ አልተወውም እኔ
ያንተን ፍቅር እኔ ወይኔ አልተወውም እኔ
አልተወውም እኔ ወይኔ አልተወውም እኔ ወይኔ
ያንተን ፍቅር እኔ ወይኔ አልተወውም እኔ
ያንተን ፍቅር እኔ ወይኔ አልተወውም እኔ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

On

2019 · single

Benzer Sanatçılar