መስሎኝ ነበር የማትለይኝ
መስሎኝ ነበር የማትርቂኝ
መስሎኝ ነበር የማትለይኝ
መስሎኝ ነበር የማትርቂኝ
ገባኝ አሁን እንደጨከንሽ
ተረዳሁ አሁን ምን እንዳሰብሽ
ምክርሽ በህሊናዬ ገብቶ
አስረድቶኛል ሁሉን አብራርቶ
ብዙ በመውደድ ስላስቸገርኩሽ
ይቅርታ አርጊልኝ ፍቅሬ እባክሽ
ሞክሬ ነበር እንድትቀሪ
ግን ከመሰለሽ ሂጂ አትቅሪ
መስሎኝ ነበር የማትለይኝ
መስሎኝ ነበር የማትርቂኝ
መስሎኝ ነበር የማትለይኝ
መስሎኝ ነበር የማትርቂኝ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri