እንከን የሌለብሽ ከግር እስከ ራስሽ
ሴትን አስከባሪ እኔ ነኝ ባይ ማነሽ
አለሁ የምትዪ ግሩም ድንቅ የሆንሽ
ወይዘሪት ኢትዮጵያ ምን ትጠብቂያለሽ
ፍጹም ኢትዮጵያዊት አይናማ ደማማ
ወይዘሪት ኢትዮጵያ ቆንጅት እኔ ነኝ ባይ
ተራመጅ ወደፊት ውጪ ባደባባይ
እንቃወማለን አንቺን በክፉ የሚያይ
እንከን የሌለብሽ ከግር እስከ ራስሽ
ሴትን አስከባሪ እኔ ነኝ ባይ ማነሽ
ፍጹም ኢትዮጵያዊት አይናማ ደማማ
ወይዘሪት ኢትዮጵያ ቆንጅት እኔ ነኝ ባይ
ተራመጅ ተራመጅ ወደፊት ውጪ ባደባባይ
እንቃወማለን አንቺን በክፉ የሚያይ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri