Jah Lude - Alehu şarkı sözleri
Sanatçı:
Jah Lude
albüm: Yachin Neger
አለሁ ከእናንተዉ ጋር እኔም አለሁ
አለሁ ከእናንተዉ ጋር እኔም አለሁ
አለሁ ከእናንተዉ ጋር እኔም አለሁ
አለሁ ከእናንተዉ ጋር እኔም አለሁ
ደልቶኝ ሳቅ ጨዋታችሁ
ጣፍጦኝ ጣፋጭ ፍቅራችሁ
እንኳን ከሌላ ሊሄድ ይቅርና
አለሁ እስካለሁ እኔም ፍቅር ነኝና
አለሁ ከእናንተዉ ጋር እኔም አለሁ
አለሁ ከእናንተዉ ጋር እኔም አለሁ
አለሁ ከእናንተዉ ጋር እኔም አለሁ
አለሁ ከእናንተዉ ጋር እኔም አለሁ
ራቴን ቁርሴና ምሳ
ሽሮ ፍትፍት ጭኮ ጨጨብሳ
ባለ ሶስት እግር በርጩማ ላይ ቁጭ ብዬ
በመሳብ ወርቅ ነዉ ሁሌም ገበታዬ
አለሁ ከእናንተዉ ጋር እኔም አለሁ
አለሁ ከእናንተዉ ጋር እኔም አለሁ
አለሁ ከእናንተዉ ጋር እኔም አለሁ
አለሁ ከእናንተዉ ጋር እኔም አለሁ
ዎይ ዎዎዎይ
ዬያ ዬዬዎዎወይ
ዎዋ ዬይያ
አለሁ ከእናንተዉ ጋር እኔም አለሁ
አለሁ ከእናንተዉ ጋር እኔም አለሁ
አለሁ ከእናንተዉ ጋር እኔም አለሁ
አለሁ ከእናንተዉ ጋር እኔም አለሁ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri