Jah Lude - Metahu şarkı sözleri
Sanatçı:
Jah Lude
albüm: Yachin Neger
ወዲያዉ ከች ማለት አይጠፋኝ
ከና ከሩቅ ቀልብሽ ስጠራኝ
አረግ አረግ ደግሞ እኔ እያለዉ
ለአንቺማ እንዴት አንሳለዉ
አቤት ማለት እጅ አጣምሬ
ለአንቺዉ ክብር ከአንገት ሰብሬ
መች ጠፋኝ የሚያምርብኝ
አዉቃለሁ የሚሆነኝን
መጣሁ ስገሰግስ እኔማ
መጣሁ ስገሰግስ እኔማ
መጣሁ ስገሰግስ እኔማ
መጣሁ ስገሰግስ እኔማ
ባወቅሺዉ እኔም በማዉቀዉ
በበስተ ፍቅር ነኝ ከፀኃይ መዉጫዉ
አዎ ከዚያ ከተወዳጁ
ከማራኪዉና ለምለም ዙሪያዉ ደጁ
መቼም ትሁት ሰዉ ለማንም ጥሩ
ይተዋወቃል ከሰማይ ምድሩ
ከድምፅሽ በታች አፍሽ ሳይነግረኝ
እንዳስፈለኩሽ እርግጥ ታወቀኝ
አቤት ከች ማለት አይጠፋኝ
ከና ከሩቅ ቀልብሽ ስጠራኝ
አረግ አረግ ደግሞ እኔ እያለዉ
ለአንቺማ እንዴት አንሳለዉ
አቤት ማለት እጅ አጣምሬ
ለአንቺዉ ክብር ከአንገት ሰብሬ
መች ጠፋኝ የሚያምርብኝ
አዉቃለሁ የሚሆነኝን
መጣሁ ስገሰግስ እኔማ
መጣሁ ስገሰግስ እኔማ
መጣሁ ስገሰግስ እኔማ
መጣሁ ስገሰግስ እኔማ
አእዋፎች ሳሩና ቅጠል
አየሩ እንኳን ሳይቀር ይግባቡኛል
አንድ አንቺም ከአንቺ ስወጣ
በሰዓቱ ላይ ነዉ ከኔ ሲመጣ
መቼም ጥሩ ኩሩ እዝነት አድርጐኝ
የተብቃቃ አቅም ፍቅር አልብሶኝ
አረ እሰይ እንኳን ደግም አደረኩ
ከሁሉም በፊት አንቺን አስቀደምኩ
መጣሁ ስገሰግስ እኔማ
መጣሁ ስገሰግስ እኔማ
መጣሁ ስገሰግስ እኔማ
መጣሁ ስገሰግስ እኔማ
መጣሁ ስገሰግስ እኔማ
መጣሁ ስገሰግስ እኔማ
መጣሁ ስገሰግስ እኔማ
መጣሁ ስገሰግስ እኔማ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri