Tamrat Desta - Lemnie şarkı sözleri
Sanatçı:
Tamrat Desta
albüm: Keza Sefer
ዛሬ ያልሆንው ነገ ይሆናል
አጣሁኝ ብሎ ሰው ለምን ያዝናል
ከቅናት ማህል አንዷ ነች የኔ
ሁን ስለው ሊሆን ጭንቀት ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ሰው ወዳጅ ካጣ አይዞህ የሚለው
ሀብትስ ቢተርፈው ምን ተርጉም አልው
ጤና ካደለኝ ሰላም ለቀኔ
የዚ ዓለም ንገር ሌላው ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
♪
የጕደኝህን ለምን ታያለሀ
የስው ስትመኝ ያንተን ታጣልሀ
ስጋዬ ደልቶተ ብመቸው ጎኔ
ነፍሴን ካላዳኩ ሌላው ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ያመንከው ደንገተ ያሳዘንሀ ለት
ቀና እንዲገጥምህ ቀና አሰብለት
ተጎዳው በዬ ሰው በማመኔ
መልካሙን መንገድ ብስት ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ኦውውው ለምኔ ለምኔ
ኦውውው ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
ለምኔ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri