አሀ
ቆንጆ
አሀ
ቆንጆ
መታደል ነዉ ለኔ (አሀ)
ምን አጥቼ
ምን አጥቼ
አንቺን የመሰለ (ቆንጆ)
ሰዉ አግኝቼ ሰዉ አግኝቼ
አተረፍኩኝ ብዙ ከአንቺ ተጠግቼ
በተባረከ ቀን አንቺን ውብ አግኝቼ
መታደል ነዉ ለኔ (አሀ)
ምን አጥቼ ምን አጥቼ
አንቺን የመሰለ ቆንጆ
ሰዉ አግኝቼ
ሰዉ አግኝቼ
አተረፍኩኝ ብዙ ከአንቺ ተጠግቼ
በተባረከ ቀን አንቺን ደግ አግኝቼ
ቆንጆ
ቆንጆ
ቆንጆ
ለካስ ፍቅርን ሰዉ ከተመኘ
የአንጀቱን ወዳጅ ድንገት ካገኘ
ቢዘገይም ቢያልፍም ወረቱ
ያያል ሲደርስ እንደምኞቱ
ከመቅበዝበዝ ከሀዘን አርፌ
በአንቺ ፍቅር ብዙም አትርፌ
አሁን ገባኝ ፍቅሬ ጨመረ
ሲያምር ቤቴ ዉሎ እያደረ
መታደል ነዉ ለኔ (አሀ)
ምን አጥቼ
ምን አጥቼ
አንቺን የመሰለ (ቆንጆ)
ሰዉ አግኝቼ
ሰዉ አግኝቼ
አተረፍኩኝ ብዙ ከአንቺ ተጠግቼ
በተባረከ ቀን አንቺን ዉብ አግኝቼ
መታደል ነዉ ለኔ አሀ
ምን አጥቼ
ምን አጥቼ
አንቺን የመሰለ (ቆንጆ)
ሰዉ አግኝቼ
ሰዉ አግኝቼ
አተረፍኩኝ ብዙ ከአንቺ ተጠግቼ
በተባረከ ቀን አንቺን ደግ አግኝቼ
ቆንጆ
ቆንጆ
ቆንጆ
ቅብዝብዙ ከርታታዉ ልቤ
አደብ መግዛት አቃተዉ ቀልቤ
ሰዉ አግኝቶ ማፍቀር ከቻለ
ከዚህ በላይ ምን እድል አለ
አንቺን ይዤ ከጎኔ እያለሽ
የፈለገ ይምጣ ታዉቂያለሽ
እኔ አልፈራም ሳለኝ ወዳጄ
በዚህ ፍቅር ያዝልቀን እንጂ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri