Kishore Kumar Hits

Teddy Afro - Ayne Hulgeze şarkı sözleri

Sanatçı: Teddy Afro

albüm: Abugida


ዓይኔ ሁልጊዜ!
ዓይኔ ሁልጊዜ!
ዓይኔ ሁልጊዜ!
ዓይኔ ሁልጊዜ!
ዓይኔ ሁልጊዜ!
ይሳሳልሻል
የኔ ስለሆንሽ
ልቤ ወዶሻል
ዓይኔ ሁልጊዜ!
ዓይኔ ሁልጊዜ!
ዓይኔ ሁልጊዜ ይሳሳልሻል
የኔ ስለሆንሽ ወዶሻል
ዓይኔ ሁልጊዜ ይሳሳልሻል
የኔ ስለሆንሽ ወዶሻል
ምንም አላጣሁ ተደስቻለሁ
በፍቅር አንቺን አግኝቻለሁ
(ይሰስታል)
ፍቺውን አስረጂኝ
የዚህን ቃል ትርጉም
አንቺን ብሎ ቀርቷል
የልቤ ቁም ነገር
ፍቺውን አስረጂኝ
የዚህን ቃል ትርጉም
አንቺን ብሎ ቀርቷል
የልቤ ቁም ነገር
ፍቅሬ በመሆንሽ
ሁልጊዜ ለኔ ፍቅሬ
አይቶ አልጠገበሽም
ይሰስታል ዓይኔ ፍቅሬ
አይቶ አልጠገበሽም ፍቅሬ
ይሰስታል ዓይኔ
ፍቅሬ በመሆንሽ
ሁልጊዜ ለኔ ፍቅሬ
አይቶ አልጠገበሽም
ይሰስታል ዓይኔ ፍቅሬ
አይቶ አልጠገበሽም ፍቅሬ
ይሰስታል ዓይኔ
ትኩር ብሎ ሲያይሽ
ገና በምናልባት
ዓይኔ ይሳሳልሻል
የምትሞቺ መስሎት
አይሰማም ጆሮዬ
ወፎቹ ሲዘምሩ
አንቺን ብሎ ቀርቷል
የልቤ ቁም ነገሩ
ፍቅሬ በመሆንሽ
ሁልጊዜ ለኔ ፍቅሬ
አይቶ አልጠገበሽም
ይሰስታል ዓይኔ ፍቅሬ
አይቶ አልጠገበሽም ፍቅሬ
ይሰስታል ዓይኔ
ፍቅሬ በመሆንሽ
ሁልጊዜ ለኔ ፍቅሬ
አይቶ አልጠገበሽም
ይሰስታል ዓይኔ ፍቅሬ
አይቶ አልጠገበሽም ፍቅሬ
ይሰስታል ዓይኔ
(ይሰስታል)
ዓይኔ ሁልጊዜ! (ይሳሳልሻል)
ዓይኔ ሁልጊዜ! (ልቤ ወዶሻል)
ዓይኔ ሁልጊዜ! (ይሳሳልሻል)
ዓይኔ ሁልጊዜ! (ልቤ ወዶሻል)
ዓይኔ ሁልጊዜ! (ይሳሳልሻል)
ዓይኔ ሁልጊዜ! (ልቤ ወዶሻል)
ዓይኔ ሁልጊዜ! (ይሳሳልሻል)
ዓይኔ ሁልጊዜ! (ልቤ ወዶሻል)
ዓይኔ!

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar